የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በሚደረገው ጥረት የአመራር ቁርጠኝነት መታከል እንዳለበት ተጠየቀ።
በአቶ ፍቅሬ አማን፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከምዕራብ ኦሞ ዞን፣ የሱሪ ወረዳ አጠቃላይ አመራሮች ጋር በኪቢሽ ከተማ ውይይት አድርገዋል። የክልሉ መንግሥት በቀጠናው ዘላቂ ሠላም ለማስፈን ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው እየሰራ መኾኑን የገለጹት አቶ ፍቅሬ፥ ይሁን እንጅ የሚፈልገውን አውንታዊ ለውጥ ለማምጣት በሚደረገው ጥረት የአመራር…
