ባለፉት ስምንት ወራት በተከናወኑ አጠቃላይ የጤና ተግባራት አበረታች ውጤቶች መዝገባቸዉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በበጀት አመቱ ያለፉት የስምንት ወራት አጠቃላይ የጤና ተግባራት አፈፃፀም እየገመገመ ይገኛል። በአፈፃፀም ግምገማ ላይ የተገኙ የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በክልሉ ባለፉት ስምንት ወራት ህብረተሰቡን በማሳተፍ በተከናወኑ አጠቃላይ የጤና ተግባራት አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን ተናግረዋል። በእናቶችና ህፃናት ዘርፍ ከነፍስ ጡር እናቶች ማቆያ ማዕከልና ከህፃናት ክትባት ጋር በተያያዘ…
