የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን ሴቶች በአደረጃጀት በመኾን ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት ሴቶች ክንፍ “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መርህ ቃል የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክትና ማኒፌስቶ የማስተዋወቅ መርሀ-ግብር በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ በክብር እንግድነት የተገኙት በክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ግርማ ባሻ፥ ኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥ ዓመታት ባስመዘገበችሁ ሁለንተናዊ ለውጥ የሴቶች ተሳትፎ ድርሻ የጎላ እንደነበረ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የፈተና አስተዳደርን በቴክኖሎጂ ለማዘመን ያለመ ስልጠና እየተሰጠ ነዉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ የፈተና ሥርዓትን በቴክኖሎጂ በመደገፍ የመረጃ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥና የፈተና አፈፃፀምን ለማሻሻል የሚያስችል የኦንላይን መዝጋቢዎች ስልጠና በቦንጋ ከተማ መስጠት ጀመረ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ የ2017 እና 2018 የትምህርት ዘመናት የፈተና አፈፃፀም ግምገማና የስልጠና መርሃ ግብሩን በይፋ የከፈቱት የቢሮው ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ደስታ ገነሜ ናቸው። ዶክተር…

Read More

dvfd

‎የክልሉ የፍትህ ቢሮ የ6 ወር ስራ አፈፃፀምና የ5 አመት ስትራቴጂ ዕቅድ ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። ‎የምክክር መድረኩን በንግግር የከፈቱት የክልሉ ምክር ቤት አፈ_ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ መንግስት የዜጎችን የፍትህ የማግኘት መብት በአግባቡ ተደራሽ ለማድረግ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ ከሚሰራባቸው ዘርፎች አንዱ መሆኑን ገልፀው በክልሉ የፍትህ ተደራሽነትና ውጤታማነት እያደገ መምጣቱን ገልፀዋል። ‎በክልሉ በተለይ የባህላዊ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነዳጅን በኃላፊነትና በቁጠባ እንድንጠቀም አሳሰቡ

በመካከላኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ የተነሣ ነደጅ ገዝተው የሚጠቀሙ ሀገሮች እንደልብ ለማግኘት ተቸግረዋል። በመሆኑም ችግሩ ተፈትቶ ወደ መደበኛው የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት እስክንመለስ ድረስ ነዳጅን በቁጠባና ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም ይኖርብናል። በመሆኑም የነዳጅ አከፋፋዮች፣ማደያዎች እና ተጠቃሚዎች ነዳጅን በቁጠባ፣ ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት ሁላችንም በሃላፊነት ስሜት እንድንጠቀም ለማሳሰብ እወዳለው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።

Read More

በክልሉ በ266 ሚሊዮን ብር የሚገነቡ ሰባት የገጠር መንገድ ፕሮጀክቶች ውል ተፈረመ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ፣ በገጠር ትስስር ለምግብ ዋስትና (RCFSP) ፕሮግራም አማካኝነት በ266.7 ሚሊዮን ብር የሚገነቡ ሰባት የገጠር መንገድ ፕሮጀክቶችን ለማስገንባት ከተቋራጮች ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ። በሚዛን አማን ከተማ በተከናወነው የፊርማ ሥነ ሥርዓት ላይ እንደተገለጸው፣ ፕሮጀክቶቹ አምስት አዳዲስ መንገዶችን እና ሁለት የጥገና ሥራዎችን የሚያካትቱ ሲሆን፣ በክልሉ በሚገኙ አምስት ዞኖች ውስጥ ተግባራዊ…

Read More

የገጠር ሽግግርን ለማፋጠንና ለኢንዱስትሪው መሠረት ለመጣል በሻይ ልማት ዘርፍ በትኩረት ሊሰራ ይገባል፦ አቶ አስራት መኩሪያ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ጋር በመተባበር በጠቅላላ የሻይ አግሮኖሚ ላይ ለባለሙያዎች በቦንጋ ከተማ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል። ስለጠናው በጠቅላላ የሻይ አግሮኖሚ እስከ ምርት ዝግጅት፤ የችግኝ ጣቢያ ምስራታና አያያዝ እንዲሁም በዘርፉ በቀጣይ መከተል በሚገባቸው የትኩረት አቅጣጫዎችና መወሰድ በሚገባቸው ጥንቃቄዎች ላይ ያተኮረ ነው። ሰልጣኞቹ ስልጠናው በዘርፉ የነበረውን ማነቆ ለመፍታት…

Read More

ጥራት ያለው መረጃ ለክልሉ ሁለንተናዊ ዕድገት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ በሚገኝ የምክክር መድረክ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2017 በጀት ዓመት የሶሽዮ-ኢኮኖሚ መረጃ የማጥራትና የካፒታል ፕሮጀክቶች ዝግጅት ላይ ትኩረት ተደርጓል። የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ በመድረኩ እንደገለጹት፤ ክልሉ አጠቃላይ ማክሮ ኢኮኖሚውን ውጤታማ ለማድረግ ወቅቱን የዋጀ የዕቅድና ሪፖርት ሥርዓት ዘርግቷል። በተለይምዕቅዶችና አፈጻጸሞች በቴክኖሎጂ የታገዙ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው።የካፒታል ፕሮጀክቶች ለሕዝቡ…

Read More

የዳኝነት አገልግሎትን ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የባለድርሻ አካላት ቅንጅት አስፈላጊ ነው:- የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ 2018 ግማሽ ዓመት የፍርድ ቤቶች አፈጻጸም ላይ ከተገልጋይ፣ ከህዝብና ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እያካኸደ ነው። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግግር ያደረጉት የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ከታችኞቹ ተቋማት የጀመረው ይህ መድረክ በዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ግብዓት መሰብሰብ የሚያስችል ወሳኝ…

Read More

በኃይማኖት ተቋማትና በመንግስት መካከል ያለውን መተማመንና ትብብር በማጠናከር ለሠላም እሴት ግንባታና ለልማት ስራዎች ያላቸውን ሚና ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ”የመደመር መንግስት እና የሃይማኖት ተቋማት” በሚል መሪ ሃሳብ ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን የኃይማኖት መሪዎች ጋር የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ አቶ አንድድነት አሸናፊ በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸው የለውጡ መንግስት ከሃይማኖት ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት በማጠናከር የአካባቢውን ሠላም እና ልማት ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። የሃይማኖት ተቋማት…

Read More

ትውልድ በመልካም ስነምግባር እንዲታነጽና ሰብአዊነት እንዲሰማው በማድረግ ረገድ የሐይማኖት ተቋማት የማይተካ ሚና አላቸው፦ አቶ ተመስገን ከበደ

ከበደ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል “የመደመር መንግስት እና የሐይማኖት ተቋማት ” በሚል መሪ ቃል ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና ለኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን አባቶች የተዘጋጀ ክልላዊ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ በሐይማኖት አባቶች ጸሎትና ቡራኬ የተጀመረ ስሆን የመደመር መንግስት እይታ ለሀይማኖት ተቋማት እና የመደመር መንግስትና የሀይማኖት ተቋማት ሚና በሚል መሪ ሀሳቦች ላይ ምክክር በማድረግ…

Read More