በብልፅግና ፓርቲ ዕሳቤ እምቅ የተፈጥሮ ፀጋዎች ወደ ሚጨበጥ ልማት ማሻገር ተችሏል – ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በኮንታ ዞን፣ አመያ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የይምረጡኝ ቅስቀሳ እና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በድምቀት ተካሂዷል። በሰልፉ ላይ መልዕክት ያስተላለፋት ‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፣ በብልፅግና ፓርቲ ዕሳቤ እምቅ የተፈጥሮ ፀጋዎች ወደ ሚጨበጥ ልማት ማሻገር መቻሉን ተናግረዋል። የብልፅግና ፓርቲ በሁሉም አከባቢዎች ፍትሀዊ የልማት ተደራሽነትን በማድረግ የልማት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ…

Read More

በኮንታ ዞን አመያ ከተማ በተለያዩ ኩነቶች የደመቀው የብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ!

በኮንታ ዞን አመያ ከተማ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የሚደግፍ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ስልፍ እየተካሄደ ይገኛል። ይህ በነቂስ የወጣው ከፍተኛ ህዝብ ፓርቲው በየደረጃው እያከናወነ ላለው ሁለንተናዊ የብልፅግና ጉዞና ለጀመራቸው ዘላቂ የልማት ስራዎች ያለውን ጽኑ አጋርነት በተግባር የሚያሳይ ነው። የቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ በልዩ ልዩ ደማቅ ኩነቶች የታጀበና የአካባቢውን ባህላዊ እሴቶች ባንጸባረቀ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል። ሰልፈኞቹ በጋራ…

Read More

ምክንያታዊነት በአንድ ሀገር ውስጥ ለሚከናወን የሰላም ግንባታ እና የምክክር ሂደት ዋነኛውን ሚና ይጫወታል

ምክንያታዊነት በአንድ ሀገር ውስጥ ለሚከናወን የሰላም ግንባታ እና የምክክር ሂደት ዋነኛውን ሚና ይጫወታል ሲል የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ምክንያታዊነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት እንዴት እየተቃኘ ነው? ምክንያታዊነት በአንድ ሀገር ውስጥ ለሚከናወን የሰላም ግንባታ እና የምክክር ሂደት ዋነኛውን ሚና ይጫወታል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተቋቋመበት የመመስረቻ አዋጅ ላይ ምክንያታዊነት ከሀገራዊ ምክክሩ መርሆዎች አንዱ ተደርጎ መደንገጉ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በኮንታ ዞን አመያ ከተማ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በኮንታ ዞን አመያ ከተማ የብልፅግና ፓርቲን የሚደግፍና ህዝባዊ መሰረቱን የሚያሳይ ታላቅና ደማቅ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የአመያ ከተማና የአካባቢው ነዋሪዎች ከጠዋቱ ጀምሮ አደባባዮችን በፓርቲው አርማዎች፣ ባነሮችና በተለያዩ መፈክሮች በማጌጥ፣ ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸውን የማይናወጥ ድጋፍና አጋርነት በታላቅ የደስታ ስሜት እየገለጹ ይገኛል። ህዝባዊ ሰልፋ የብልፅግና ፓርቲ ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ በሀገሪቱና…

Read More

መሠረት ልማትን በሁሉም አከባቢዎች በማስፋፋት የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው- ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፤ በኮንታ ዞን፣ ኮይሻ ወረዳ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፍተዋል። በምረቃው መርሐግብር ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፤ በክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ዕሴት የኾነውን መሠረተ ልማት በሁሉም አከባቢዎች በማስፋፋት የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው ብለዋል። በዞኑ ከዚህ በፊት በመንግስት እና በኅብረተሰብ…

Read More

የክልሉ መንግሥት ለኅብረተሰቡ የመንገድ የመሠረተ ልማት ጥያቄ የሰጠው ምላሽ እንዳስደሰታቸው ነዋሪዎች ተናገሩ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል “የገጠር ትስስር ለምግብ ዋስትና ፕሮግራም” የበጀት ድጋፍ በኮንታ ዞን፣ ኮይሻ ወረዳ የተገነባው የደልባ-አልፋ ቶሊቃ የ12 ኪሎሜትር መንገድ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በተገኙበት ተመርቀው አግልግሎት መብቃቱ ይታወሳል። ከዚህ በፊት ወላድ እናቶችን ወደ ጤና ተቋም በቶሎ ለማድረስ አስቸጋሪ እንደነበረ የሚገልጹት የአከባቢው ነዋሪዎች አሁን ላይ የመንገዱ መገንባት ይህን ችግር መቀረፋን ተናግረዋል። ያመረቱትን ምርት ወደ…

Read More

በፖሊቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረጉ ወይይቶች ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ አጋዥ በመሆናቸው አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ በሸካ ዞን የሚገኙ የተለያዩ ተፎካካሪ ፖሊቲካ ፓርቲ ተወካዮች ተናገሩ

ሸካ ዞን የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫን አስመልክቶ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በጌጫ ከተማ ምክክር አካሂዷል ። የሚካሄደው ምርጫ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የተፎካካሪ ፓርቲዎች ሚና የላቀ መሆኑም በመድረኩ ተጠቅሷል ። የምርጫው አተገባበርና የህግ የበላይነትን በማክበር በፖሊቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደርግ ፉክክር ሚዛኑን መጠበቅ እንዳለበትም የተገለጸ ስሆን ለህግ ተገዢ መሆን በሀገር ግንባታና በዴሞክራሲ ምህዳር መስፋት…

Read More

ርዕሰ መስተዳድሩ ለማኅበረሰቡ ዘርፍ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን የልማት ፕሮጀክቶች መርቀው ከፈቱ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፣ በኮንታ ዞን ኮይሻ ወረዳ ከ142 ሚሊዮን ብር ላይ በጀት የተገነቡ የመንገድ እና የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፍተዋል። በክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ “የገጠር ትስስር ለምግብ ዋስትና ፕሮግራም” ትብብር በኮንታ ዞን፣ ኮይሻ ወረዳ የተገነባው የደልባ-አልፋ ቶሊቃ የ12.10 ኪሎሜትር መንገድ በአከባቢው ከዚህ በፊት በኅብረተሰቡ የሚነሳውን…

Read More

“የሁለቱ ወንድማማች ሕዝቦች ታሪክ ከአንድ ወንዝ የተቀዳ ነው” ፦ አቶ ማስረሻ በላቸው

በካፋ እና በጅማ ሕዝቦች መካከል ያለውን ታሪካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ገለጹ። ​ኃላፊው ይህንን ያመለከቱት በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘውና በሁለቱም ወንድማማች ዞን ህዝቦች መካከል በተደረገው የባህል ምክክር መድረክ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው። ​የካፋ እና የጂማ ሕዝቦች ታሪክ “ከአንድ…

Read More

በምግብ ራስን መቻል ዋነኛ አጀንዳችን ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በምግብ ራስን መቻል ዋነኛ አጀንዳችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ ከአሊኮ ዳንጎቴ ጋር በመሆን በጎዴ እየተገነባ የሚገኘውን የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ተመልክተዋል። ከጉብኝታቸው በኋላ በሰጡት ማብራሪያ፤ በምግብ ራስን ለመቻል መሬት ያስፈልጋል፣ ውኃ ያስፈልጋል፣ ሰው ያስፈልጋል እነዚህ ደግም አሉን ብለዋል። ምርጥ ዘርና ማዳበሪያ ላይ እየሠራን…

Read More