Edigetu Bezabhi

በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በሔናን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት መካከል የተደረሰውን ስምምነት ወደ ስራ ለማስገባት ምክክር ተካሄደ

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቻይና ሄናን ግዛት ጄንጆ ከተማ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዲቪዥን ጋር የተፈረሙ ስምምነቶችን ወደ ስራ ለማስገባት ምክክር ተካሄደ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ከቻይና ሔናን ግዛት ጄንጆ ከተማ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸውም በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በሔናን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት መካከል ባሳለፍነው ጥቅምት የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ወደ ስራ ማስገባት…

Read More

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ በሚመክረው 10ኛው የኦራን ሴሚናር ላይ እየተሳተፈች ነው

በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የተመራ ልዑክ በአልጄሪያ ኦራን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 10ኛው የአፍሪካ ሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ሴሚናር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። በአፍሪካ ሰላምና ጸጥታ ላይ የሚመክረው ሴሚናሩ ከአፍሪካ ህብረት በተሰጠው ሃላፊትነት መሰረት በአህጉሪቱ ሰላምና ጸጥታን በማረጋገጥ በኩል ባለፈው አስር ዓመት የተሰሩ ስራዎችና ያጋጠሙ ችግሮች ዙሪያ እየመከረ ይገኛል። ዓመታዊ ሴሚናሩ በዋናነት በአፍሪካ ሕብረት የሰላምና የጸጥታው ምክር…

Read More

በተጠናቀቀው በ2015 በጀት ዓመት ከ44 ሺህ በላይ ኩነቶች መመዝገባቸው ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ የ2015 ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በምክክር መድረኩ የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ኃላፊና የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ መኩሪያ በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት 48 ሺህ 588 ኩነቶችን ለመመዝገብ ታቅዶ…

Read More

በክልሉ ያሉ የደን ሀብቶች ላይ ሊተገበር የታሰበው ፕሮጀክት እንዲሳካ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ።

የደን ሀብት ዲጂታል መረጃ የማደራጀት እና ለውሳኔ እንዲያገለግሉ መረጃዎች የሚደራጁበት የጥናትና ምርምር መርሃ ግብር የፕሮጀክት ግምገማ ተጠናቋል ። ክልላዊ የደን ሀብት መረጃን ወደ ድጂታል በመቀየር ሚዛናዊ የሆነ የደን ሀብት ሊያሳይ የሚችል መረጃ ማደራጀት ይገባልም ተብሏል። በዚህ ግምገማ የተገኙ ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት በክልሉ ህብረተሰቡ ለደን የሰጠው ዋጋ በውል ባለመታወቁ ተጠቃሚ መሆን እንዳልቻሉ ተናግረዋል ። የተጠናው ፕሮጀክት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በክልል ደረጃ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ አባላት ያለው የወንጀል መከላከል ገለልተኛ አማካሪ ምክር ቤት አቋቋመ

በመድረኩ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰብስቤ ሻዎኖ እንደተናገሩት ዛሬ የሚንመሰርተው ክልል አቀፍ ገለልተኛ የወንጀል መከላከል አማካሪ ምክር ቤት ወንጀልን በተደረጀና በተቀናጀ መንገድ ለመከላከል ትልቅ አቅም አለው ብለዋል፡፡ በክልሉ ገለልተኛ የአማካሪ ምክር ቤት መመስረት ያሰፈለገበት ዋና ምክንያት ወንጀል የመከላከሉ ስራ ሁላንታናዊ የዜጎች ተሳትፎ ስለሚያስፈልግና አንዱ የዜጎች ተሳትፎ የሚረጋገጥበት በመሆኑ ነውብለዋል። ገለልተኛ አማካሪ ምክር ቤት ከፖሊስ እና…

Read More

የ2016 የምርት ዘመን ክልላዊ የበጋ መስኖ ስንዴ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2016 የምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ የማብሰሪያ መርሀግብር የክልል አመራሮች እና የባለድርሻ አካላት በተገኙበት በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ተካሂዷል። የክልሉ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር በወረዳው ሜዳቦ ቀበሌ በ50 ሄክታር ኩታ ገጠም ማሳ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች እና የአከባቢው አርሶደአሮች ጋር በመሆን የበጋ መስኖ ስንዴ እርሻን አብስረዋል። በክልሉ 7…

Read More

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከሠዓት መርሐ ግብር የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን እጩ መኮንኖች፣ የአውሮፕላን ጥገና ሙያተኞችን እና ፓይለቶችን እንደሚያስመርቁ ይጠበቃል። 88ኛው የኢትዮጵያ አየር ሃይል የምስረታ በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶቾ እየተከበረ መሆኑን የመከላከያ ሰራዊት ገጽ መረጃ…

Read More

በስልጠናው የተገኘውን እውቀት ችግር ፈቺ በሆነ መልኩ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመስኖ ልማት ኤጄንሲ ከክልሉ ግብርና ቢሮ እና ከኢፌዴሪ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ጋር በመተባበር ላለፉት አምስት ተከታታይ ቀናት በውሃ መሳቢያ ፓምፕ አጠቃቀምና ጥገና ላይ በቦንጋ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ስሰጥ የነበረው የአሰልጣኞች ስልጠና አጠናቋል። ከክልሉ ስድቱም ዞኖች የተወጣጡ የውሃ መሀንዲሶችና ባለሙያዎች የተሳተፉበት የአሰልጣኞች ስልጠናው በአነስተኛ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ አጠቃቀምና ጥገና ላይ የሚታየውን…

Read More

ወደብን በሚመለከት!

የወደብ ጉዳይን አዲስ ጥያቄ አድርገው የሚያነሱ አሉ፤ የጎረቤት አገራትን ሉዓላዊነት ለመጉዳት የተነሳም አስመስለው የሚያቀርቡ አሉ፡፡ ነገር ግን ኢትዮጵያ የማንንም አገር ሉዓላዊነት የመጉዳትና የመውረር ፍላጎት የለንም፡፡ ኢትዮጵያ ያልተገባ ጥያቄ ከህግ ውጪ አልጠየቀችም፡፡ ኢትዮጵያ ወደ ጎረቤት አገራት አንድ ጥይት የመተኮስ ፍላጎትም የላትም፡፡ ነገር ግን በህግና በቢዝነስ ማእቀፍ እንወያይ ነው ያልነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ እያደገ ነው፤ በመሆኑም ጉዳዩ ጊዜ…

Read More

ለኑሮ ውድነት ምክንያት የሆነውን የዋጋ ግሽበት ዓለም አቀፋዊ ተጽዕኖ ለመቋቋም ተችሏል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

የኑሮ ውድነት አንዱ ምክንያት የሆነው የዋጋ ግሽበት ዓለም አቀፋዊ ችግር ቢሆንም፤ ይህን ለመቋቋም እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ ላይ ገለጸዋል። እንደ አይ ኤም ኤፍ መረጃ ባለፉት 40 ዓመታት ያልታየ የዋጋ ግሽበት ነው ዓለምን እየፈተናት ያለው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህ ዓለም አቀፋዊ ችግር ነው እኛንም እየፈተነን ያለው…

Read More