BLOGS
ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በግብርና፤ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አረጋገጡ
ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በግብርና፣ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያሉ አማራጮችን በመጠቀም ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ። ከሁለተኛ የምግብ ስርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የአካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር አምና አልደሃክ (ዶ/ር) ጋር ውይይት አድርገዋል። ሚኒስትሮቹ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ጠንካራና ስትራቴጂካዊ ግንኙነት በውይይታቸው አንስተዋል። የኢፌዲሪ ግብርና ሚኒስትር ግርማ…
የዳውሮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ የሥራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የዳውሮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ የስራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ጉባዔ በታርጫ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዳውሮ ዞን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ዳዊት ሚኖታ ምክር ቤቶች የህዝብ ሉዓላዊነት መገለጫዎች መሆናቸውን አንስተዋል። በተጨማሪ የዞኑ ምክር ቤት በተጠናቀቀው የበጀት አመት በርካታ ውጤታማ ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱንም ገልፀዋል። ጉባዔው ለተከታታይ…
ህዝቡን ብቃት በማስተባበር በፓርቲ መሪነት ትላልቅ ስኬቶች ተመዝግበዋል ፦አቶ ነጋ አበራ
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ህብረተሰቡን በብቃት በማስተባበር በፓርቲ መሪነት ትላልቅ ስኬቶች ተመዝግበዋል ሲል የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ገለጹ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም ማጠቃለያ ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ…
ግልፀኝነት የሰፈነውን ጨረታ ሂደት ለማስፈንና ውጤታማ ግዥ ለማስፈጸም የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ስርዓት ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ
ግልፀኝነት የሰፈነውን ጨረታ ሂደት ለማስፈንና ውጤታማ ግዥ ለማስፈጸም የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ስርዓት ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ የፈደራል ግዥና ንብረት ባለስልጣል ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያዊ ክልል ማዕከል ለተመረጡ ግዥ ባለሙያዎች የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ስርዓት ላይ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ነው። በመክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ የሺሐረግ ደበበ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ስርዓት እኩል የውድድር…
የካፋ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 25ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል
ምክር ቤቱ በቅርቡ ላረፉት የምክር ቤት አባል የተከበሩ ሀጂ በድሩዘማን አብደላ ህልፈት የህልና ፀሎት በማድረግ ጉባኤ ተጀምሯል:: ምክር ቤቱ 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 24ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ- ጉባኤ መርምሮ አፅድቋል። የዞኑ ምክርቤት ዋና አፈ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ግርማ ደፋር ለምክር ቤት አባላት የጉባኤ አጀንዳዎችን አቅርበዋል ። በጉባኤው የምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2018…
ቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በፊት፣ ወንድሜን አዛሊ አሱማኒ የኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል።
ሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ መካሔድ ጀመረ
ሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ የመክፈቻ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ መካሔድ ጀምሯል። በጉባኤው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ የጣሊያን ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ፣ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር መሃመድ አሊ የሱፍ ተገኝተዋል። በተመሳሳይ የኬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ፣ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ፣ የኮሞሮስ ፕሬዝዳንት አዛሊ አሱማኒ፣ የላይቤሪያ…
