አዲሱ ትውልድ በዲጂታል ቴክኖሎጂ በአለም አቀፍ ደረጃ ብቁ ፣ ተወዳዳሪና ተፎካካሪ እንዲሆን መንግስት ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል፦ አቶ ግዛው ጋጊያብ
የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በሚቀጥሉት 3 አመታት በክልሉ ከ140ሺ በላይ የኮደርስ ሰልጣኞችን ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚው ለመቀላቀል በሚዛን ማዕከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየሰጠ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛው ጋጊያብ የስልጠና መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ 2025 እስከ 2030 በአፍሪካ 5 በዲጂታል ቴክኖሎጂ ቀዳሚ ሀገራት ተርታ ለመሰለፍ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች…
