በፓርቲያችን መሪነት ጠንካራ የህዝብ ንቅናቄ በመፍጠር ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል ፦አቶ ነጋ አበራ
በፓርቲያችን ብልጽግና መሪነት የተደራጀ የህዝብ ንቅናቄ በመፍጠር ውጤታማ ስራዎች መመዝገቡን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ገለጹ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ መክፈቻ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት…
