የለውጡ አዳዲስ እሳቤዎች በየዓመቱ ከ4 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል እንዲፈጠር አስችለዋል:- ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል
ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ ገቢራዊ በተደረጉ አዳዲስ እሳቤዎች በየዓመቱ ከአራት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል የመፍጠር አቅም መገንባቱን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተናግረዋል። ሚኒስትሯ ከብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ በኋላ በሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ልማት ዘርፍ በተሰሩ ሥራዎችና ውጤቶች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም እያደገ የመጣውን የሥራ ዕድል ፍላጎት ምላሽ…
