ቲኬሻ ቤንጊን ስናከብር አንድነትን፣ወንድማማችነት እና እህትማማችነትን በማጽናት ለልማት ይበልጥ የምንነሳሳበት ሊሆን ይገባል፦ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ
የሸኮ ብሔር ዘመን መለወጫ “ቲካሻ ቤንጊ ” በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች ተከብሯል ። በበዓሉ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ቲካሻ ቤንጊ የመተሳሰብና የአንድነት በዓል ነው ሲሉ ተናግረዋል ። የሸኮ ብሔረሰብ በዓሉን ሲያከብር ይበልጥ የወንድማማችነት እና እህትማማችነት እንዲጠናከር የሚያስችል ታሪክና ባህል እንዲጎለብት የሚያስችል ነው ሲሉም ተናግረዋል ። አካባቢው የሰብል ምርት፣የማር ምርት፣የቡና ምርት በስፋት የሚገኝበት በመሆኑ…
