“ከቃል እስከ ባህል”የአጠቃላይ አመራር የዉይይት መድረክ ተጀመረ።
በምዕራብ ኦሞ ዞን ከቃል እስከ ባህል የዞን የወረዳ እና የከተማ አስተዳደር አጠቃላይ አመራሮች የዉይይት መድረክ በጀሙ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በሀገራችን የተጀመረው ሥራዎች የአረንጓዴ አሻራ አረጋዊያን የመደገፍ የልማት ሥራዎች ከወቅታዊነት በሻገር ባህል እንዲሆኑ ማድረግ ይጠበቃል ተብሏል። ቃሎቻችን ወደ ባህል በመቀየር ጠንካራ እና በኢኮኖሚ ተወዳዳሪ የሆነ ሀገር መፈጠር እንደሚገባ ተገልጿል። ህልማችን ደግሞ የበለፀገች ኢትዮጵያ ማየት ከመሆኑም ጋር…
