ጤናማና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በምግብና ስርዓተ ምግብ አተገባበር ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በምግብና ስርዓተ ምግብ ፕሮግራም ማስጀመሪያ ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በክልሉ ጤናማና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በምግብና ስርዓተ ምግብ አተገባበር ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል። በክልሉ የነፍሰ ጡርና አጥቢ እናቶች እንዲሁም ከአምስት አመትና ከሁለት…
