የህዝብ ሀብትን ከብክነት በመታደግ ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዲውል መደረግ አለበት ።አፈ ጉባኤ ወንድሙ ኩርታ
ያለ አግባብ የሚባክነውን የህዝብ ሀብት ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ማድረግ ይገባል ሲሉ አፈጉባኤ ወንድሙ ኩርታ ተናግረዋል ። በኦዲት ግኝት አመላለስ ፣የፋይናንስ አስተዳደር እና ሂሳብ አያያዝ ዙሪያ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እያደረገ ነው። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈጉባዔ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ የህዝብ ሀብት ከብክነት ለመታደግ ለታለመለት ዓላማ ብቻ…
