በክቡር አቶ ማስረሻ በላቸው የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ዘር ብዜት የመስክ ምልከታ አድርገዋል ።
በኮንታ ዞን ሼታ ጫራ ቀበሌ መጋ መንደር ላይ በቅንጅት የለማው የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት የክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት እየሰራ ያለው አካል መሆኑም ተገልጿል ። በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ሼታ ጫራ ቀበሌ መጋ መንደር በኩታ ገጠም አርሶ አደር ማሳ የለማ የስንዴ ዘር ብዜት የመስክ ምልከታ ተደርጓል ። በ50 ሄክታር መሬት የለማው የስንዴ ዘር ብዜት የክልሉ…
