Trendings

BLOGS

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአደጋ ስጋት አመራር ምክር ቤት ተቋቋመ

የተቋቋመው ምክር ቤት በክልሉ አደጋዎች እንዳይከሰቱ የቅድመ መከላከል እንዲሁም በተለያየ ምክንያቶች ለሚከሰቱ አደጋዎች ፈጣን ምላሽ የመስጠት ተግባርን በበላይነት የሚመራ መሆኑ ተገልጿል። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሰብሳቢነት የተቋቋመው ምክር ቤቱ ሌሎች የልማት ተቋማትንና የዞን አስተዳዳሪዎችን በውስጡ በአባልነት ያቀፈ ነው። የዞን መዋቅሮች በራስ አቅም የሚከሰቱ አደጋዎችን የመቋቋም አቋም መፈጠር እንዳለባቸው ያሳሰቡት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአደጋ ስጋት አመራር ምክር ቤት ተቋቋመ

የተቋቋመው ምክር ቤት በክልሉ አደጋዎች እንዳይከሰቱ የቅድመ መከላከል እንዲሁም በተለያየ ምክንያቶች ለሚከሰቱ አደጋዎች ፈጣን ምላሽ የመስጠት ተግባርን በበላይነት የሚመራ መሆኑ ተገልጿል። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሰብሳቢነት የተቋቋመው ምክር ቤቱ ሌሎች የልማት ተቋማትንና የዞን አስተዳዳሪዎችን በውስጡ በአባልነት ያቀፈ ነው። የዞን መዋቅሮች በራስ አቅም የሚከሰቱ አደጋዎችን የመቋቋም አቋም መፈጠር እንዳለባቸው ያሳሰቡት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት እና የካፋ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ::

የመግባቢያ ስምምነቱን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከካፋ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ጋር ተፈራርመዋል ። በስምምነቱ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ስምምነቱ በክልሉ የሚከናወኑ የፖለቲካ፣የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግባራትን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ያግዛል ብለዋል። የካፋ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን በክልሉ መኖሩ አንድ ለውጥ ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት ለመስጠት ተደራሽነቱን ማጠናከር ይኖርበታል ብለዋል። ክልላዊ የሚዲያ…

Read More

በክልሉ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ ያለዉን የወባ ወረርሽን ለመከላከል መንግስት በትኩረት እየሰራ ነዉ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በሁለት ወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለሚዲያ ተቋማት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫው የክልላችን ህዝብ የጤና ስጋት የሆነው ወቅታዊ የወባ ወረርሽኝ ስርጭት እና ከጥር 23/2016 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ የሚከናወነው የተፋሰስ ንቅናቄ ላይ ያተኮረ ነው። መግለጫ የሰጡት የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊና የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ…

Read More

አረንጓዴዉ ወርቃችን..!

የቡና ምርት ለማሳደግ አዲስ ተከላ ማሳደግ እና ምርት ማሻሻያ ፓኬጅ መተግበር ወሳኝ ነው፡፡በተለያዩ ምክንያቶች ምርት የተቀነሰባቸው የቡና ማሳዎችን በጉንዳላና በነቅሎ መትከል የማደስ ስራ ሌላኛው ምርት የማሻሻያ ተግባር ነው። የቡና ግብይት ስርዓት ለማሳደግ ምርት ዝግጅትና ግብይት ሂደት ውስጥ የሚስተዋሉ የቡና ጥራት ጉድለት ችግሮችን መቅረፍ የሚያስችሉ ተግባራት በመፈጸም ጥራት ያለው የቡና ምርት ወደ ገበያ ማቅረብ አስፈላጊ ነው።…

Read More

የቡና ማሳ አያያዝና ቁጥጥርን በማጠናከር የተሻለ ምርት ለማግኘት እየተስራ መሆኑ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

ባለስጣን መስሪያ ቤቱ በቡና ምርት ማሻሻያ ፓኬጅ ላይ ያተኮረ የአሰልጣኞች ስልጠና በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። የቡና ምርት በማሻሻል የቡና አምራች አርሶአደሮችን ከዘርፉ ተጠቃሚ ለማድረግ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ እያደረገ ያለው ተግባር የሚደነቅ መሆኑን የገለጹት በመድረኩ በክብር እንግድነት የተገኙት የሸካ ዞን የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ ዓለሙ እንደገለፁት ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በክልሉ ለቡናና ቅመማ ቅመም…

Read More

የባህር በር ባለቤትነት ጠቀሜታ በምሁራን እይታ!

የባህር በር ባለቤት መሆን ለአንድ  ሀገር ያለው ጠቀሜታ በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ በተለይም ደግሞ ኢኮኖሚን በማሳለጥ እና በሀገራት እና በህዝቦች መካከል ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስተጋብርን በማጠናከር በኩል ፋይዳው እጅግ የጎላ ነው፡፡ የባህር በር ባለቤት መሆን የሀገሪቱን ደህንነት ከማስጠበቅ ረገድ ጥቅሙ እጅግ ብዙ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ለበርካታ ዓመታት የባህር በር የነበራት ሀገር በአንድ በታሪክ…

Read More

የግብርናን ዘርፍ ለማዘመን ሜካናይዜሽን ዋነኛ መሳሪያ ነው፡፡ በዋናነትም የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነትና ኢኮኖሚ ለማሻሻል ትልቅ አቅም ይፈጥራል፡፡ 

አደጉ የሚባሉት ሀገራት የግብርና ዘርፉን  ያዘመኑት ለሜካናይዜሽን ግብርና ትኩረት በማድረግ ትራክተር እና የተለያዩ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በአግባቡ በመጠቀም ውጤታማ ሆነዋል፡፡ ስለሆነም የግብርናውን ዘርፍ ማዘመን ያለ ትራክተር እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎች ፈጽሞ የማይቻል ጉዳይ ነው። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠፊና ለእርሻ አመቺ መሬት ያለ በመሆኑ ይህን መካናይዝድ በሆነ መንገድ በአግባቡ መጠቀም ከተቻለ ከክልሉ አልፎ ሀገሪቱን መመገብ የሚያስችል…

Read More

ደን ጠብቆ ያቆየዉን ህዝብ የሃብቱ ተቋዳሽ ለማድረግ ምን እየተሰራ ነዉ?

ሪፖርታዥ ደን ለሰው ልጆች ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው። በተለይ የአየር ፀባይ ሚዛንን ከመጠበቅ አንጻር የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል። በኢንዱስትሪ ማዕበል የተጥለቀለቁ የዓለም ሀገራት ከፍተኛ የተቃጠለ አየር ለተቀረው ዓለም ከማስረከብ ያለፈ ንጹህ አየር ማምረት ላይ ጠብ ያለ ተግባር አሳይተዋል ማለት ግን አይቻልም። ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ሰፊ የደን ሽፋን ያላት ሀገር ቢትሆንም ከጊዜ ወደ ጊዜ የደን ሽፋን ምጣኔ…

Read More