ችግሮቻችንን በጋራ እኩል የምንገነዘባቸውና የምንረዳቸው ከሆኑ ወደ መፍትሔ መድረስ ይቻላል – ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ
ችግሮቻችንን በጋራ እኩል የምንገነዘባቸውና የምንረዳቸው ከሆኑ ወደ መፍትሔ መድረስ ይቻላል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ምላሽና ማብራሪ ተናግረዋል፡፡ እየተካሄደ ባለው በ6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የተገኙት የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ…
