ግብርናን ማዘመንና ምርታማነትን ማሳደግ ቁልፍ አጀንዳ ነው -ሚኒስትር አዲሱ አረጋ
ግብርናውን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ የመንግስት ቁልፍ አጀንዳ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ገለጹ። የግብርና ሜካናይዜሽንና የከተማ ግብርና ልማት ስትራቴጂዎች ላይ የባለድርሻ አካላት ምክክር እየተካሄደ ነው። የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር መንግስት የግብርናውን ዘርፍ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመደገፍ ውጤታማ ለማድረግ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው። መንግስት ዘርፉን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ብሎም በምግብ ራስን…
