ከእንግልትና ምልልስ ተገላገልን:- ተጠቃሚዎች
የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን እርካታ ጨምሯል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተቋቋመው የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እየፈታ መሆኑን ተገልጋዮች ገልጸዋል። ቀደም ሲል የመንግሥት አገልግሎት ለማግኘት ከቢሮ ቢሮ መመላለስና ረጅም ጊዜ መቆየት የተለመደ ነበር። አሁን ግን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ሚዛን አማን ከተማ የተገነባው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ይህንን ታሪክ…
