ሙስናና ብልሹ አሰራርን የሚከላከል ማህበረሰብ በመፍጠር በተቋማት ደሞክራሲያዊ አሰራርን ማስፈን እንደሚገባ ተገለጸ
”ትውልድን በስነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር ” በሚል መሪ ቃል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ዳይሬክቶሬት አዲስ ለተመደቡና ነባር የስነ ምግባር ዳይሬክቶረት ፣ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ቴፒ ግቢ እየተሰጠ ይገኛል። በስልጠናው ማስጀመሪያ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሉሰው ዘውዴ እንደገለፁት የሚሰጠው ስልጠና ሙስናና ብልሹ…
