Trendings

የዓድዋ የድል በዓልን የምናከብረዉ የድሉን ትሩፋቶች በልማትና በሰላም ዘርፍ ለመድገም ነው ፦ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

የዓድዋ የድል በዓልን የምናከብረዉ የድሉን ትሩፋቶች በልማትና በሰላም ዘርፍ ለመድገም ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል’’ በሚል መሪ ሀሳብ 129ኛዉ የዓድዋ የድል በዓል በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ደረጃ ሲከበር ዓድዋ ኢትዮጵያ ለጥቁር ህዝቦች ካበረከተቻቸዉ ድሎች ውስጥ ወርቃማው ታሪክ መሆኑ ተገልጿል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት፤…

Read More

ኢትዮጵያ እና ብራዚል የሁለትዮሽ እና የባለብዝሃ ወገን ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያ እና ብራዚል የጋራ ጥቅማቸውን ባማከለ ሁኔታ የሁለትዮሽ እና የባለብዝሃ ወገን ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። ኢትዮጵያ እና ብራዚል ሶስተኛ የፖለቲካ ምክክራቸውን በብራዚል መዲና ብራዚሊያ አካሂደዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር አምባሳደር ካርሎስ ዱዋርቴ ምክክሩን በጋራ መርተውታል። ሁለቱ ወገኖች የጋራ ጥቅማቸው…

Read More

አሰባሳቢ ትርክቶችን በማጎልበት በህዝቦች መካከል አብሮነትንና አንድነትን ለማጠናከር ይሰራል – ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ

አሰባሳቢ ትርክቶችን በማጎልበት በህዝቦች መካከል አብሮነትንና አንድነትን ለማጠናከር እንደሚሰራ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያዘጋጀው ”አብሮነት ስለ ኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት በሐረር ከተማ ተካሄዷል። በመድረኩም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ የባህል፣ የስፖርትና ማህበራዊ ልማት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወርቅሰሙ ማሙና በምክር ቤቱ የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ እውነቴ አለነን ጨምሮ ምሁራን፣ የኪነጥበብና…

Read More

የፓርቲው የኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎችን ማጠናከር ይገባዋል

የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች ተልዕኮአቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ድጋፉን እንዲያጠናከር የፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አመለከተ። የፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በየደረጃው ከሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር ኮሚሽን አባላትና አመራሮች ጋር በፀረ ሙስና ትግልና ስነ-ምግባር ግንባታ ላይ በትብብር መስራት በሚቻልበት ሂደት ላይ መክረዋል። የፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)…

Read More

ከሸቀጦች የወጪ ንግድ ከ3 ነጥብ 84 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

ባለፉት ሰባት ወራት ከሸቀጦች የወጪ ንግድ ከ3 ነጥብ 84 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በሸቀጦች የወጪ ንግድ የእቅዱን 146 በመቶ መፈጸም መቻሉን አመልክተዋል። ለገቢው መገኘት ወርቅ፣ ቡና፣ የቅባት እህሎች፣ ኤሌክትሪክ እና የቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ከእቅዳቸው በላይ ማስገኘት የቻሉ የወጪ ንግድ…

Read More

የብሔር ብሔረሰቦችን የማንነት መገለጫ ለማዘጋጀት የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦችን የማንነት መገለጫ ለማዘጋጀት የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘዉ ተሻገር፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ እንዲሁም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ስምምነቱን ፈርመዋል። ስምምነቱ የኢቲኖግራፊና የቋንቋ ባህሪያትን ለማሰናዳት ያስችላል ተብሏል፡፡ አፈ ጉባኤ አገኘዉ ተሻገር፤ ስምምነቱ የብዝኃ ልሳንና ብዝኃ ባህል ባለቤት የሆነችዉን ኢትዮጵያን በውል…

Read More

የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን ጀግንነትና ድል አድራጊነት በዓለም አደባባይ ከፍ ብሎ የታየበት ገድል ነው

የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን ጀግንነትና ድል አድራጊነት በዓለም አደባባይ ከፍ ብሎ የታየበት የጥቁር ህዝቦች ገድል መሆኑን የታሪክ ምሁራን ገለጹ። ዓድዋ ላይ ጀግንነትን፣ ህብረ ብሔራዊ አንድነትና የአልገዛም ባይነት ወኔን ከጦርና ጎራዴ ጋር የታጠቁ ኢትዮጵያውያን በዘመናዊ የጦር መሳሪያ የታገዘውን የጣሊያን ወራሪ ጦር ድል በማድረግ የሀገራቸውን ክብርና ሉዓላዊነት አጽንተዋል። የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም…

Read More

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ፎረም በደቡብ ኮሪያ ተካሄደ

ከ200 በላይ የሚሆኑ የኩባንያ ባለቤቶች በተገኙበት የኢትዮጵያን እምቅ የኢንቨስትመንት እድል ለኢንቨስተሮች የሚያስተዋውቅ ፎረም በደቡብ ኮሪያ ሴዑል ተካሂዷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ደሴ ዳልኬ÷ ኢትዮጵያ በአፍሪካ የተሻለ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና ማበረታቻዎች እንዳላት አስገንዝበዋል፡፡ በኢትዮጵያ ምቹ የኢንቨስትመንት ምህዳር ለመፍጠር በመንግስት የተደረጉ ፖሊሲ ማሻሻያችን፣ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች እና ምቹ የንግድ…

Read More

ብልፅግና ፓርቲ በ2ኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች ዙሪያ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር እየተወያየ ነው

በብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። በፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ባለው ውይይት ላይ አምባሳደሮችና የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል። የብልጽግና ፓርቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ፓርቲው በ2ኛ ጉባኤው የዜጎችን ተጠቃሚነት ከፍ የሚያደርጉ ውሳኔዎችን አሳልፏል።…

Read More

ቴክኖሎጂን የችግር መፍቻ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

ቴክኖሎጂን ለህዝባችን ችግር መፍቻ እና የእድገታችን ማፍጠኛ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ገለጹ። ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሀገረ መንግስት ግንባታ መሰረት የሚጥሉ ነፃ፣ ገለልተኛና ብቃት ያላቸውን ተቋማት የመገንባት ሂደት ዘርፈ ብዙ ውጤቶች ማስመዝገባቸውንም ተናግረዋል። በተቋማት ግንባታ ላይ በተለይ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ከተሰሩ ሥራዎች መካከል ነባር ተቋሞችን አሰራርና አገልግሎታቸውን ማዘመን…

Read More