Trendings

የግሉ ዘርፍ ቱሪዝም ላይ እንዲሳተፍ መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው – ሰላማዊት ካሳ

የግሉ ዘርፍ በቱሪዝም እንዲሳተፍ መንግስት በትኩረት እየሰራ ስለመሆኑ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም አዘጋጅነት በሚቀርበው ”ኢትዮጵያ ኢን ፎከስ” ጋር ቆይታ ያደረጉ ሲሆን፥ ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ ቱሪዝም እንቅስቃሴ አንስተዋል፡፡ ኢትዮጵያን ለጎብኚዎች ተመራጭ ከሚያደርጓት አንዱና ዋነኛው የተለያዩ ባህሎች፣ መዳረሻዎች፣ ስፍራዎችና ጎብኚዎችን የሚስቡ መስህቦች መኖራቸው ነው ብለዋል፡፡ ማንኛውም ጎብኚ…

Read More

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ አዋጁ በተቋሙ የተጀመረውን የሪፎርም ስርዓት ወደ ተግባር በመለወጥ በኢትዮጵያ የህዝቡን የእርስ በእርስ መረዳዳት ባህል የማጎልበትና ተረጂነትን በዘላቂነት በሀገር አቅም መወጣትን ማዕከል በማድረግ የአደጋ ጉዳት…

Read More

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን በተሳካ መልኩ እያስተናገደች ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን በተሳካ መልኩ እያስተናገደች መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በ46 ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና መመረጧ…

Read More

የሕብረቱ የመሪዎች ጉባኤ የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ይበልጥ በሚያጎላ መልኩ ለማስተናገድ ዝግጅት ተደርጓል- ብሔራዊ የዝግጅት ኮሚቴ

38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ይበልጥ በሚያጎላ መልኩ ለማስተናገድ የተሟላ ዝግጅት መደረጉን የብሔራዊ ኮሚቴው ሰብሳቢና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ። ጉባኤውን በስኬት ለማከናወን 35 ተቋማትን ይዞ የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ የቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቂያ በተመለከተ በጋራ ማብራሪያ ሰጥቷል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታና የኮሚቴው ሰብሳቢ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንዳሉት፣ ለ38ኛው የአፍሪካ ህብረት…

Read More

አካታችነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት

አካታችነት በፅንሰ-ሀሳብ ደረጃ ሲታይ በብዙ ዓውድ ውስጥ ሊገቡ የሚችሉ ትንታኔዎችን ይይዛል፡፡ እንደ መነሻ ይሆነን ዘንድ ፅንሰ-ሀሳቡን ሊያብራሩልን የሚችሉ ትንታኔዎችን ስንመለከት አብዛኛዎቹ የሚጋሩት ሀሳብ አካታችነት በተለያዩ ደረጃዎች ሊገለጹ የሚችሉ ልዩነቶችን እና ብዘሀነትን እንደሚያስተናግድ የሚተነትኑ መሆናቸው ነው፡፡ ሆኖም ግን አካታችነት በዕድሜ፣ በጾታ፣ በዘር፣ በሀይማኖት፣ በኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ወዘተ የተለዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በአንድ ሂደት ውስጥ እንዲሳተፉ ከማድረግም የዘለለ ፅንሰ-ሀሳብን…

Read More

በሰብል ምርታማነት የተመዘገበው ስኬት ለአግሮ-ኢንዱስትሪ ሽግግር ምቹ መደላድል ፈጥሯል – ግብርና ሚኒስቴር

በሰብል ምርታማነት የተመዘገበው ስኬት ከውጭ የሚገቡ የኢንዱስትሪ ግብዓቶችን በመተካት ለአግሮ-ኢንዱስትሪ ሽግግር ምቹ መደላድል መፍጠሩን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ኢሳያስ ለማ፤ በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን በሰብል ከተሸፈነው ከ20 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት 608 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል ብለዋል። በእስካሁኑ ሂደትም በምርት ዘመኑ የመኸር እርሻ ሰብል 505 ሚሊየን ኩንታል ምርት…

Read More

ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የብልጽግና ፓርቲ የትኩረት አቅጣጫ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነትን እውን በማድረግ የኢትዮጵያን ብልጽግና ማረጋገጥ የብልጽግና ፓርቲ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። በ2ኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባዔ ባለፉት ሦስት ዓመታት ፓርቲው ለሕዝብ የገባውን ቃል በብዙ ጥረትና የተቀናጀ ሥራ እያሳካ እንደቆየ ተገምግሟል። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)÷ብልጽግና ከዚህ በፊት የጀመረውን ዘርፈ ብዙ የልማትና የእድገት ሥራዎች…

Read More

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ አዲስ አበባ ገቡ

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ፣ የብሄራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ እና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ በኢትዮጵያ ቆይታቸው፥ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ከከፍተኛ የመንግስት…

Read More

ለኢትዮጵያ ዘላቂ የሰላም ግንባታ የግሉ ዘርፍ ሚና ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

ለኢትዮጵያ ዘላቂ የሰላም ግንባታ የግሉ ዘርፍ ሚና ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ የሰላም ሚኒስትር መሃመድ እድሪስ፣ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ የግሉ ዘርፍ ተወካዮች ተገኝተዋል። አቶ መሃመድ ኢድሪስ÷ሀገር እንዲገነባና በሕዝቦች…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከ12 ቢሊየን ብር በላይ በጀት 471 ኪሎ ሜትር የአስፓልት መንገድ እየተሰራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ

የመንገድ መሠረተ ልማቶቹ በተለያዩ ምክንያቶች የዘገዩ ቢሆንም በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቅ ክትትል እየተደረገ መሆኑንም የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ገልጿል። በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሚዛን አካባቢ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ጥላዬ ንጋቱ እንደገለፁት፤ አስተዳደሩ የመንገዶችን ጥራትና የኮንስትራክሽን ሂደትን በቅርቡ ለመከታተል ጽህፈት ቤቶችን በተመረጡ አካባቢዎች ከፍቶ እየሰራ ይገኛል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በቤንች ሸኮ ዞን…

Read More