Trendings

ኔዘርላንድስ ከስደት ተመላሾች ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

ኢትዮጵያ ከስደትና ከስደት ተመላሾች ጋር በተያያዘ እያከናወነች ያለችውን ጥረት ኔዘርላንድሽ እንደምትደግፍ የሀገሪቱ የፍትሕና ደህነነት ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክተር ሮብ ቫን ባህሆቨን ገለጹ። የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በዋና ዳይሬክተሩ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያ ስደትና ከስደት ተመላሾች ጋር በተያያዘ እያከናወነች ያለችውን ተግባር በሚመለከትና በቀጣይ ከኔዘርላንድስ ጋር…

Read More

ትብብርን በማጠናከር የሚገኙ እድሎችን ወደ ሀብትነት በመቀየር የማህበረሰብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ይገባል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

በዲጂታል ዘርፉ ትብብርን በማጠናከር የሚገኙ እድሎችን ወደ ሀገር ሀብትነት በመቀየር የማህበረሰብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ይገባል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ ከህንድ ኤስ ኤ ኤ አር ሲ ማስትስ ቴክ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ጋር በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ በደመና ማስላት አገልግሎቶች፣ በሶፍትዌር ቴክኖሎጂና በፈጠራ ውስጥ የልህቀት ኢንተርፕራይዞች ግንባታ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን…

Read More

ሀገር አቀፍ የወጣቶች የሰላምና ደህንነት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ይገኛል

ኮንፈረንሱ የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የስነ-ህዝብ ልማት ፈንድ ጋር በመተባበር “ወጣት የሰላም ባለቤት” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፣ የሰላም ሚኒስትር አቶ መሀመድ እድሪስ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ፣ በተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የብልፅግና ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን አባላት ዝርዝር:-

1. ዶክተር ደስታ ተስፋው – ዋና ኮሚሽነር: 2. ⁠አቶ ያሲን ሀቢብ – ምክትል ዋና ኮሚሽነር: 3. ⁠አቶ ሀብታሙ ሲሳይ – ፀሐፊ: 4. ⁠አቶ አብዱልሃኪም አብዱልመሊክ – አባል: 5. ⁠አቶ ሀፍታይ ገ/እግዚአብሄር – አባል: 6. ⁠አቶ ቢንያም መንገሻ – አባል: 7. ⁠ወ/ሮ ሮዛ ቢያ – አባል: 8. ⁠አቶ ጀማል ከድር – አባል: 9. አቶ እሱባለው መሠለ…

Read More

17 ሺህ 400 የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ማሕበረሰቡ ተቀላቀሉ

17 ሺህ 400 የቀድሞ ተዋጊዎች በተሃድሶ ሥልጠና ሒደት አልፈው ወደ ማሕበረሰቡ መቀላቀላቸውን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን እንደገለጹት÷ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ማሕበረሰቡ የመቀላቀልና መልሶ የማቋቋም ሥራ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ ነው፡፡ በጉዳዩ ላይ ከትግራይ፣ አማራ፣ ኦሮሚያና አፋር ክልሎች ጋር በቅንጅት መሰራቱን ጠቁመው÷ ይህም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል፡፡ በተለይም ተቋማዊ የመፈጸም አቅምን በማጎልበት…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ

ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ሐሳብ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት የብልፅግና ዐሻራ ደምቆ በሚታይባት፣ ከተመሠረተች መቶ ሃምሳ ዓመት በኋላ ዳግም እንደገና እየተሠራችና እየፈካች በምትገኘው፣ የፓርቲያችን የሐሳብና የምናብ ኃይል በተጨባጭ ተግባር በተገለጠባት፣ በመሪዎቿ ድንቅ ትጋት ዘመናዊ ካባ በተጎናጸፈችው ውቧ መዲናችን አዲስ አበባ፣ የነዋሪዎቿን ትብብርና ርብርብ…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልልን ወክለው የተመረጡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚና ምክር አባላት፦

ክልሉን በመወከል ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚና ምክር ቤት አባላት 1ኛ. ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ 2ኛ. አቶ ማስረሻ በላቸዉ የምክር ቤት አባላት 1ኛ. አቶ ፍቅሬ አማን 2ኛ. አቶ አልማዉ ዘዉዴ 3ኛ. አቶ ፋጂዮ ሳፒ 4ኛ.አቶ ነጋ አበራ 5ኛ.አቶ በላይ ተሰማ 6ኛ.ወ/ሮ ሄለን ደበበ 7ኛ. ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ 8ኛ.ኢ/ር በየነ በላቸዉ 9ኛ.ወ/ሮ ገነት መኩሪያ 10ኛ. አቶ ሀብታሙ ካፍቲን…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር 1. ዶ/ር ዐብይ አህመድ 2. አቶ አደም ፋራህ 3. አቶ ተመስገን ጥሩነህ 4. አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኡልፋታ 5. አቶ ፍቃዱ ተሰማ 6. ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ደሳ 7. አቶ ከፍያለው ተፈራ ይግለጡ 8. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ኢብራሂም 9. አቶ አወሉ አብዲ አብዶ 10. አቶ አዲሱ አረጋ…

Read More

‹የኢትዮጵያን የልዕልና ጉዞ እናሳካዋለን።

ብልፅግና ፓርቲ የጠራ ሀሳቡንና ትክክለኛ ፖሊሲዎቹን በትጉህ አመራርና አባላቱ በመፈጸም በአስደማሚ ድሎች ጉዞውን ቀጥሏል። ፓርቲያችን ከእነዚህ ድሎች ማግስት ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ሀገርና ህዝብን እንድናገለግል አደራ ተሰጥቶናል። በዚሁ መሠረት እኛም የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እና የህዝባችንን መሻት ለማሳካት ቃላችንን በድጋሚ አድሰናል። ሁለንተናዊ ክብርና ብልፅግናን የተቀዳጀች ኢትዮጵያን ለትውልዱ ለማስረከብ ለፈተናዎች ሸብረክ ሳንል ያለ እረፍት እንደምንሠራ ለመላው ህዝባችን…

Read More

የምርጫው ውጤት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

የምርጫው ውጤት የተጣለብን አመኔታ እና ኃላፊነት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትእና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ዛሬ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የብልፅግና ፓርቲን ምርጫ አካሂደናል ብለዋል። ይኽም ወደ ዲጂታል ሽግግር የምናደርገው የሀገራዊ ጉዞ አካል ነው ሲሉም ገልጸዋል። በምርጫው ውጤት በእኔና በምክትል ፕሬዝዳንቶች የተጣለብን…

Read More