Trendings

ምክር ቤቱ የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል፡፡ የረቂቁን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) አቅርበዋል፡፡ ረቂቅ አዋጁ ትምህርትን በእኩልነት እና ፍትሃዊነት በመላ ሀገሪቷ ተደራሽ ለማድረግ የጎላ ሚና እንዳለው ሰብሳቢው አብራርተዋል፡፡ እንዲሁም፣ ረቂቅ አዋጁ የመምህራንን ጥራት…

Read More

አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

አቶ ብርሃኑ አዴሎ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር በመሆን በምክር ቤቱ ተሹመዋል። ለሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮምሽነር በመሆን የተመረጡት አቶ ብርሃኑ በጉባዔው ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል ሲል ኤፍኤም ሲ ዘግቧል።

Read More

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው አር ኤን አይ ፓርቲ ተወካይ ጋር ተወያዩ

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ (አር ኤን አይ) ፓርቲ ተወካይ ፕሮፌሰር መሀመድ ሳዲኪ ጋር ተወያይተዋል። የሞሮኮ ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ ፓርቲ ተወካይ ፕሮፌሰር መሀመድ ሳዲኪ በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለመታደም ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል። በዛሬው…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ ሁሉንም በእኩልነት የሚያሳትፍና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን እውን የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ አድርጓል – የፓርቲው አመራሮች

ብልጽግና ፓርቲ ሁሉንም በእኩልነት የሚያሳትፍና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን እውን የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ ማድረጉን የፓርቲው አመራሮች ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በፓርቲው የመጀመሪያው ጉባኤ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም፣ ልማትና እድገት የሚያፋጥኑ ተግባራትን ለማከናወን ቃል መገባቱ ይታወሳል። የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና የሚያረጋግጡ ውሳኔዎችን በማሳለፍም ለተግባራዊነቱ በስፋት መስራት ተችሏል። በዚህም የተባበረ…

Read More

የአየር ወለድ ትምህርት ቤት የልዩ ሀይል ፀረ-ሽብር አባላትን በአየር ወለድነት አሰልጥኖ አስመረቀ

በኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ የአየር ወለድ ትምህርት ቤት የልዩ ሀይል ፀረ-ሽብር ሠልጣኞችን በአየር ወለድነት አሰልጥኖ አስመርቋል። የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በምርቃት ፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ለተመራቂ የልዩ ሀይል ፀረ-ሽብር አባላት የአየር ወለድ ልዩ ምልክት የሆነውን የደረት ክንፍ አልብሰዋል። የአየር ወለድ ስልጠና የወሰዱት የክፍሉ አባላት ቀደም ብለው እጅግ ፈታኝና ውስብስብ የሆነ…

Read More

በኢትዮጵያ ለውጡን ተከትሎ የዳበረ የፖለቲካ ባህልና ሰፊ ምህዳር ተፈጥሯል – የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ

በኢትዮጵያ ለውጡን ተከትሎ የዳበረ የፖለቲካ ባህልና ሰፊ ምህዳር ለመፍጠር የተደረገው ጥረት አበረታች መሆኑን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ ገለጹ። በ2010 ዓ.ም የተመሰረተው የጋራ ምክር ቤቱ ፓርቲዎች በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሂደት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ እያደረገ ይገኛል ብለዋል። በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በፖለቲካና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሂደት ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በተመለከተ ኢዜአ የኢትዮጵያ…

Read More

ኢትዮጵያ ጫናዎቹን ወደ ዕድል በመቀየር የሕዳሴ ግድብን አሁን ላለበት ደረጃ አብቅታለች፦ አምባሳደር ኢብራሒም ኢድሪስ

ኢትዮጵያ ጫናዎቹን ወደ ዕድል በመቀየር ታላቁ ሕዳሴ ግድብን አሁን ላለበት ደረጃ አብቅታለች ሲሉ አምባሳደር ኢብራሒም ኢድሪስ ገልጸዋል። የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሐብት ጉዳዮች ተመራማሪ በዘርፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማካሪ አምባሳደር ኢብራሒም ኢድሪስ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ በዛሬው የኢቲቪ አዲስ ቀን “የሀገር ጉዳይ” መሰናዶ ላይ ሀሳባቸውን አጋርተዋል። የግድቡ ግንባታ ከመጀመሩ በፊትም ሆነ ከተጀመረ በኋላ ከጎረቤት ሀገራትና…

Read More

የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ “ኢትዮጵያ አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት” እንድትሆን ሀገራዊ ራዕይ ሰንቆ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

ድቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ በአንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርትና፣ በስነ ህዝብ መሰረታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለክልል ተቋመት የልማት ዕቅድ ዳይሬክቶሬቶችና ለ6ቱ ዞን መምሪያ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ምክትል ሃላፊና የማክሮ ኢኮኖሚ ዕቅድ ዝግጅት ክትትልና ግብረ መልስ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ሰለሞን በቀለ ቢሮው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገትን…

Read More

ባለፉት ዓመታት በፍትሕ ዘርፉ መሰረተዊ ለውጦችና ስኬቶች ተመዝግበዋል፡- የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ

ባለፉት 6 ዓመታት የዴሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት በተደረጉ የሕግ እና ተቋማዊ ማሻሻያዎች፣ በፍትሕ ዘርፉ መሰረታዊ ለውጦችና ስኬቶች መመዝገባቸውን የፍትሕ ሚኒስትር ወ/ሮ ሃና አርዓያሥላሴ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ በፍትሕ ዘርፉ የተተገበሩ የሪፎርም ስራዎችን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤ በአጠቃላይ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማጠናከር በዘርፉ የነበሩ ክፍተቶችን በመለየት ማሻሻያ ማድረግ መቻሉን ተናግረዋል። ከተሻሻሉ ሕጎች መካከል ለብዙ ቅሬታዎች ምንጭ የነበረውን የሽብር ሕግ በማስተካከልና በማሻሻል…

Read More

“የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን የማምጣት ራዕይን ለማሳካት የሚያስችሉ ውሳኔዎች ይተላለፉበታል ተብሎ ይጠበቃል” ክቡር አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት

ከጥር 23 አስከ 25 በሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን የማምጣት ራዕይን ለማሳካት የሚያስችሉ ውሳኔዎች ይተላለፉበታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤን በማስመልከት መግለጫ የሰጡት ምክትል ፕሬዝዳንቱ ጉባኤውን የተሳካ ለማድረግ አብይ እና ንዑሳን ኮሚቴዎች ተደራጅተው ዝግጅት ሲያደርጉ መቆየታቸውን እና በአሁኑ ወቅትም ዝግጅቱ…

Read More