Trendings

ህገወጥ የሰዎች ፍልሰትን ለመከላከልና ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት በትኩረት መስራት ይገባል ተባለ

ህገወጥ የሰዎች ፍልሰትን ለመከላከልና ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት በተለየ ትኩረት መስራት እንደሚገባ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እፀገነት መንግስቱ አሳሰቡ። ብሔራዊና ክልላዊ የፍልሰት ትብብር ጥምረቶች የግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዋ÷ ህጋዊ ፍልሰት ለማጎልበት የተሰሩ ሥራዎች ውጤት እያስመዘገቡ ቢሆንም በህገወጥ መንገድ…

Read More

በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በጋራ የመስራት ፍላጎት እያሳዩ ነው – አቶ መስፍን ጣሰው

በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በጋራ የመስራት ፍላጎት እያሳዩ መሆኑን የኢትዮያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ገለጹ። አየር መንገዱ በየጊዜው ዓለም አቀፍ አድማሱን በማስፋት ላይ መሆኑንም ተናግረዋል። የአፍሪካ አህጉርን ደግሞ በአየር ትራንስፖርት የማስተሳሰር ተግባሩን አጠናክሮ ቀጥሏል ነው ያሉት፡፡ በአሁኑ ወቅትም በርካታ የአፍሪካ ሀገራት በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ…

Read More

በአሶሳ፣ በቦንጋ፣ ሚዛን አማን፣ ደብረ ብርሐን፣ ሻሸመኔና ነቀምቴ ከተሞች ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

በአሶሳ፣ በቦንጋ፣ ሚዛን አማን፣ ደብረ ብርሐን፣ ሻሸመኔና ነቀምቴ ከተሞች የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሀገር አቀፍ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በከተሞቹ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የተቀመጡ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት እንደሚደረግ ይጠበቃል። በኮንፈረንስ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የህብረተሰቡ ክፍሎች ተሳትፈዋል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝክ ክልል አሶሳ ከተማ በሚካሄደው መድረክ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና…

Read More

ዓለምአቀፍ የመድሃኒት አቅራቢዎች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

4ኛው ዓለምአቀፍ የመድሃኒት አቅራቢዎች ኮንፈረንስ ከ9ኛው የኢትዮ ኸልዝ ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን እየተካሄደ ይገኛል፡፡ “ለጋራ ርዕይ የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ትብብርን በማጎልበት ጠንካራ አጋርነት መገንባት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ በሚገኘው ኮንፍረንሱ ላይ ከ100 በላይ ዓለምአቀፍ የመድሃኒት አቅራቢዎች በአካልና በበይነመረብ እየተሳተፉ ይገኛሉ። ኮንፈረንሱ በሀገር ውስጥ የተመዘገበ በቂ አቅራቢ የሌላቸውን መድሃኒቶች አስተማማኝ አቅራቢ እንዲኖራቸው ከማስቻል ባለፈ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት…

Read More

የ12ኛ ክፍል ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ሥርዓተ ትምህርት ይዘት ይዘጋጃል

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ሥርዓተ ትምህርት ይዘት እንደሚዘጋጅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መረጃ ÷የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ9ኛ-10ኛ በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት እንዲሁም ከ11ኛ – 12ኛ ደግሞ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተማሩ መሆናቸውን አንስቷል፡፡ ይሁን እንጂ በ2015 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በናሙናነት በተመረጡ ት/ቤቶች የስርዓተ ትምህርት የሙከራ…

Read More

በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስና ዘመናዊ ፓስፖርት ይፋ ሆነ

ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስ ፓስፖርት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት ይፋ ሆነ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርትን ተግባራዊ ማድረጋችን የሀገርን ገጽታ ከመገንባት ባሻገር ለዜጎች የተሰጠውን ዋጋ ያሳያል ብለዋል፡፡ ፓስፖርቱ የግለሰቡን መረጃና የጣት ዐሻራ የያዘ የኤሌክትሮኒክስ ቺፕስ አለው ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረት ይህ ፓስፖርት፤ የቪዛ ገጾቹ የኢትዮጵያን መልክ የያዙ መሆናቸው ተጠቅሷል።…

Read More

አርጀንቲና ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ የመሥራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አርጀንቲና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር በማሳደግ በትምህርት ዘርፍ በጋራ የመሥራት ፍላጎት እንዳላት አስታውቃለች፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአርጀንቲና አምባሳደር ኢግናሲዮ ሮካታግሊታ ጋር በትምህርት ዘርፉ በትብብር በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በዚሁ ወቅትም ሀገራቱ በሚኖራቸው ትብብር በትምህርት ዘርፍ ሊሠሩባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን ሚኒስትሩ አብራርተዋል፡፡ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋርም በትብብር መሥራት የሚቻልበት ምቹ ሁኔታ አለ ማታቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡…

Read More

በፀጥታና ደህንነት በኢኮኖሚና በፖለቲካው መስክ የተከናወኑ ተግባራት ሀገር አሻጋሪ ናቸው:-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

በፀጥታና ደህንነት በኢኮኖሚና በፖለቲካው መስክ የተከናወኑ ተግባራት ሀገር አሻጋሪ መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስትር ተጠሪ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው አጋማሽ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመክፈቻ ንግግራቸው፥ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው አጋማሽ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና ሌሎችም መስኮች በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸውን ገልጸዋል። በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው የለውጡ መንግሥት ከተመሠረተ…

Read More

የኢትዮጵያን የማንሠራራት ጉዞ የሚሳካው በተቋሞቻችን ጥንካሬ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላትን የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም፣ ዛሬ ገምግመናል፡፡ ባለፉት ስድስት ዓመታት መንግሥታችን ለጠንካራ ተቋማት ግንባታ በልዩ ትኩረት ሠርቷል። በተለይም ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ራሳቸውን በአግባቡ በማደራጀት ለሀገር ግንባታ የሚቆጠር አስተዋፅዖ በማበርከት ላይ ናቸው። በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ መስኮች ባለፉት ስድስት ወራት የተመዘገቡ ስኬቶች የተቋሞቻችን የመፈጸም አቅም ማሳያ ናቸው። በቀጣይም…

Read More

የምክክር ኮሚሽኑ የስራ ዘመን ተራዘመ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሶስት ዓመታት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በመመርመር ለኮሚሽኑ የ1 ዓመት ተጨማሪ የስራ ዘመንን ሰጥቷል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ ጉዳዮች ኮሚቴ የኮሚሽኑን የስራ ሂደት ከገመገመ በኋላ ባደረገው ምልከታ ኮሚሸኑ አጠቃላይ ስራውን ማጠናቀቅ እንዲያስችለው የስራ ዘመኑ ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ምክረ ሃሳብ አቅርቦ ነበር፡፡…

Read More