የሸኮ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህንጻ ግንባታ የመሠረተ-ድንጋይ ተቀመጠ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት፣በቤንች ሸኮ ዞን በሸኮ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ባለሁለት ወለል ሕንፃ ግንባታ በይፋ ተጀመረ። ለዚህም ግንባታ የመሠረተ-ድንጋይ ያስቀመጡት የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ናቸው። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን፣ ብልፅግና ተቋማዊ ግንባታን አንዱ ግቡ አድርጎ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገልጸው፣ ሰሞኑን…
