Trendings

የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ”ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቡ።

የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ”ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቡ። የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገብተዋል። አፈጉባኤው ወደ ክልሉ ሲገቡ የክልሉ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን፣ ዋና…

Read More

የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በታሪካዊ መነሻው በድምቀት ተከበረ

የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በታሪካዊ መነሻው በድምቀት ተከበረ የቤንች ብሔር የራሱ የዘመን አቆጣጠር ማሳያና አዲስ ዘመን የሆነው “ቢስት ባር” የዘመን መለወጫ በዓል፣ የብሔሩ መነሻና የታሪክ መፍለቂያ በሆነችው በሼይቤንች ወረዳ ዣዥ ቀበሌ በታላቅ ድምቀትና ስነ-ስርዓት ተከብሯል። በዓሉ የብሔሩን ቱባ ባህል፣ አንድነትና ለፈጣሪ ያለውን ምስጋና የሚያንጸባርቅ ነበር። በስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር…

Read More

ክልላችን በተጠናከረ የአመራር ቁርጠኝነትና የህብረተሰብ ተሳትፎ አመርቂ ዉጤቶችን እያስመዘገበ ነዉ- አቶ የሺዋስ ዓለሙ

ክልላችን በተጠናከረ የአመራር ቁርጠኝነትና የህብረተሰብ ተሳትፎ አመርቂ ዉጤቶችን እያስመዘገበ ነዉ- አቶ የሺዋስ ዓለሙ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2018 ዓ/ም የክልሉ መንግስት ስድስት ወራት አፈጻጸም ላይ የሚዲያ መግለጫ ሰጥተዋል። የቢሮው ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ በመግለጫቸው እንዳመለከቱት፥ በዝግጅት ምዕራፍ ተግባርንና ተልዕኮን መሠረት ያደረገ የአመራር ስምረት በመስጠት እና በጠንካራ የተግባር ቅንጅት ውጤታማ ተግባራትን…

Read More

የወል ትርክት መገንባት ለሀገረ መንግሥት ግንባታና ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት ወሳኝ ነው

የወል ትርክት መገንባት ለሀገረ መንግሥት ግንባታና ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት ወሳኝ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገለጹ። በኢትዮጵያ የጋራ ሀገራዊ ትርክቶችን ለመቅረጽ ያለመ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ በጅማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር፥ የወል ትርክት ያሉ ክፍተቶችን የሚያስታርቅ፣በብዝኃነት ውስጥ ያሉ የአብሮነት እሴቶችን ለማጎልበት የሚያስችል መሆኑን ተናግረዋል። የወል ትርክትን መገንባት ለሀገረ መንግሥት…

Read More

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የታዳሽ ኃይል አከፋፋይ በመሆን ቀጣናውን አስተሳስራለች – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)

በተባበሩት ዐረብ ኢምሬት አቡዳቢ ከጥር 03 እስከ ጥር 04 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ “Powering Humanity: Renewable Energy for Shared Prosperity” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው 16ኛው የዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጀንሲ (IRENA) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ በቋሚ መልዕክተኛዋ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ተወክላ በመሳተፍ ላይ ትገኛለች። አምባሳደር ጀማል በጉባኤው ባቀረቡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ መግለጫ፥ ሀገሪቱ የምትጠቀመው…

Read More

የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል በድምቀት መከበር ጀምሯል።

የቤንች ብሔር የአዲስ ዓመት ዘመን መለወጫ ቢስት ባር በሲዝ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ባህላዊ ሁነቶች መከበር ጀምሯል። ከቢስት ባር ሁነቶች መካከል አንዱ የሆነው የፖሊስ ማርሽ ባንድ የአደባባይ ትዕይንት አካሂደዋል። የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” ለማክበረ የተለያዩ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ፣ የብሔረሰቡ ተወላጆችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች መከበር መጀመሩን የቤንች ሸኮ ዞን…

Read More

“ባለፉት ስድስት ወራት ባከናወናቸው የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ስራዎች ወደ ላቀ ምዕራፍ የተሸጋገሩ ውጤቶች ተመዝገበዋል።” ሰማ ጥሩነህ (ዶ.ር)

የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ በ2018 ዓ.ም የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ በባህርዳር ከተማ ሲያካሂድ የነበረው መድረክ ተጠናቀቀ። በግምገማ መድረኩ የሁሉም ክልሎችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2018 ዓ.ም የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በውይይቱም የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ…

Read More

“ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል።አቶ ፍቃዱ ተሰማ

“ጠንካራ አደረጃጀት ለጠንካራ ፓርቲ” በሚል መሪ ሀሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ሲካሄድ የነበረዉ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ የ2018 የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቋል። የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ፍቃዱ ተሰማ እንደተናገሩት ያለፉት ስድስት ወራቶች ይህን ግዙፍ ፓርቲ የሚመጥን ጠንካራ አደረጃጀት ለመገንባት አደረጃጀቶችን…

Read More

ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የደካ ዳሩ ሰላም መስጊድ ተመረቀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ ካፋ ዞን ደካ ከተማ ውስጥ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ሙሉ ተሳትፎ ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው ግዙፉ የዳሩ ሰላም መስጊድ በደማቅ ስነ-ስርዓት ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል። በ1,950 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ይህ ዘመናዊ መስጊድ፣ ለከተማው ተጨማሪ ውበትና ቅርስ ከመሆኑም ባሻገር፣ የማህበረሰቡን የመተባበርና የአንድነት መንፈስ በተግባር ያሳየ ፕሮጀክት መሆኑ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ…

Read More