Trendings

በግብርናው ዘርፍ የ7 ነጥብ 3 በመቶ እድገት መመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ

6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ፣ በውጭ ግንኙነት፣ በሠላምና ፀጥታ እንዲሁም የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ የተለያዩ ጥያቄዎች ከምክር ቤት አባላት ተነስተዋል፡፡ ክቡር ጠቅላይ…

Read More

መንግስትና የግሉ ዘርፍ አጋርነት በማጠናከር ኢትዮጵያ በርካታ ጉዳዮችን አሳክታለች፡፡ በተለይ መንግስትና ህዝብ ተባብረው ስለሰሩ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ኢትዮጵያ 48 ቢሊየን ችግኝ ተክላለች አንዱ ችግኝ በአንድ ዶላር ቢታሰብ 48 ቢሊየን ዶላር ነው፡፡ ይህ በራስ አቅም የተፈጸም ትልቅ ስራ ነው፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

Read More

የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የቀጣይ ዋና ዋና የትኩረት ነጥቦች ላይ የምክክር መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ነው።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ታሪኩ አካሉ የለውጡ መንግስት ለንግድና ኢንቨስትመንት ዕድገት የፈጠረውን ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም የክልሉን ኢንቨስትመንት በመለየት፣ በማጥናት እና ልማታዊ ባለሀብቶችን በመደገፍ በዘርፉ ውጤታማ ተግባራትን ለማከናወን መቻሉን በመክፈቻ ንግግራቸው አንስተዋል። በክልሉ ያለውን የኢንቨስትመንት አማራጮችን በመለየትና በማጥናት በዘርፉ የተሻለ አፈፃፀም በማስመዝገብ የሀገራችንን ብልፅግና ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራት ላይ በትኩረት…

Read More

ብዝሃ ዘርፍ ትብብርን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ የሰጡት ማብራሪያ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከግብርና መር ወደ ብዝሃ ዘርፍ እንዲሸጋገር የተነደፈው ፖሊሲ በእጅጉ ውጤታማ ሆኗል። መንግስት ከህዝብ ጋር ተሳስሮ ልማት እንዲያመጣ ግልጽ አቅጣጫ የተቀመጠውም ከለውጡ ወዲህ ነው። ለአብነትም መንግስትና ህዝብ ተሳስረው በአረንጓዴ አሻራ አማካኝነት 48 ቢሊዮን ችግኞችን መትከል ችለዋል። ለዚህ ስኬት ደግሞ ከ25 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያዊያን ሳይታክቱ በነጻ በየ ዓመቱ ወጥተው ችግኞችን መትከል ችለዋል። ይህም የመንግስትና ህዝብ…

Read More

የሀገራዊ ሪፎርሙ ዋና ዋና ዓላማ

የማክሮ ኢኮኖሚውን ማረቅ የንግድና የኢንሸትመንት ከባቢን ማሻሻልና ማዘመን የዘርፎችን ምርታማነትና የመወዳደር አቅማቸውን ማሳደግ የማስፈፀም አቅማችንን ማሳደግ ዘላቂ የፋይናንስ ስርዓትና ጥራት ያለው እድገት ማረጋገጥ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

Read More

በተወሰዱ ርምጃዎች የዋጋ ንረቱ ቀንሷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በተወሰዱ የተለያዩ ርምጃዎች የዋጋ ንረቱ እንዲቀንስ ማድረግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው። በማብራሪያቸውም፤ በተወሰዱ ርምጃዎች የዋጋ ንረቱ መቀነሱን ተናግረዋል። ለዚህም በምክንያያትነት የሚጠቀሱት ከአቅርቦት አንጻር በግርብርና ዘርፍ በስፋት መሠራቱ፣ የገበያ ትስስርም ቅዳሜና እሁድ ገበያዎችን በማስፋት ሻጭና ሸማችን በቀጥታ…

Read More

”2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ የታሪክ እጥፋት የሚያመጡ ትላልቅ ጉዳዮችን ያሳካንበት፣ ይቻላሉ ተብለው የማይታሰቡ ጉዳዮች ተችለው ያየንበት፣ የተከናወንበት፣ የተናገርናቸውን፣ ቃል የገባንባቸውን ዋና ዋና ጉዳዮች የፈፀምንበት እጅግ የስኬት ዓመት ነበር።” – ክቡር የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ታላላቅ እና አይቻሉም የተባሉ ጉዳዮችን እውን ያደረግንበት የስኬት ዓመት ነበር።

የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም የሀገሪቱን ግብርና መር የኢኮኖሚ አካሄድ፤ ከአንድ ዘርፍ ወደ ብዝኃ ዘርፍ በመቀየር ተጨባጭ ለውጥ እየመጣ ነው። መንግሥት የኢትዮጵያን ልማት ለማፋጠንም ከግሉ ዘርፍ ጋር በጥምረት፤ ከሕዝብ እና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ተጣምሮ የተፋጠነ ዕድገት እውን ለማድረግ እየተጋ መሆኑንም ነው። በአረንጓዴ አሻራ 48 ቢሊዮን ችግኞች መተከላቸውን ጠቅሰው በዓለም ትልቁ የደን ማልማት ሥራ ነው። ጠቅላይ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግብርናን በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም በሁሉም መመዘኛዎች ከፍተኛ ለውጥ በፍጥነት ማስመዝገብ ችሏል። ለአብነትም ግብርና ብቻውን የ7 ነጥብ 3 በመቶ እድገት አስመዝግቧል። በምርት ደረጃም ሩዝን ወስደን ብናይ ከነበረበት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ወደ 63 ኩንታል ማሳደግ የተቻለ ሲሆን የስንዴ ምርትንም ከለውጡ በፊት ከነበረበት 47 ሚሊዮን ኩንታል ወደ 280 ሚሊዮን ኩንታል በአጠረ ጊዜ ውስጥ አሳድግነዋል።

Read More