የተማሪ ውጤት ለማሻሻል የመምህራን ሚና የጎላ መሆኑ ተጠቆመ
የትምህር ስብራትን ለመጠገንና ጥራት ያለውን ትምህርት ለህፃናት በመስጠት የተሻለ ውጤት ለማምጣት በመምህራን ልማትና አቅም ግባታ ላይ ዘርፌ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የመምራንና ትምህርት ልማት አመራር ዘርፍ ኃላፊ አቶ ማርቆስ ቡልቻ ገለጸዋል ። የትምህርት ጥራት መረጋገጥና ለተማሪዎች ውጤት መሻሻል ስታሰብ የመምህራን አቅምና ተነሳሽነት ትልቅ ቦታ እንደሚይዝ ያነሱት…
