Trendings

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

ባለፉት ተከታታይ ወራት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ አጠቃላይ የክልሉን ገጽታ የሚያሳዩ እና የስድስቱ ዞኖች የተለያዩ ባህላዊ ይዘቶችን የዳሰሱ ጽሁፎችን እንደየቅደም ተከተላቸው ለውድ አንባቢያን አጋርተናል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ዛሬ በዚሁ አምድ”በቤንች ሸኮ ዞን “የቤንች ብሔረሰብ ባህላዊ ዳኝነትን” ሊናስቃኛችሁ እንወዳለን። መልካም ንባብ! የቤንች ብሔረሰብ ለዘመናት ያቆያቸው የራሱ ቋንቋ ፣ባህል ፣ታሪክ ቅርስ ትውፊት…

Read More

የሥርዓት፣ የባሕልና የኢኮኖሚ ድቀት ከዓለም ጋር እንድንተላለፍ አድርጓል – ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የሥርዓት፣ የባሕልና የኢኮኖሚ ድቀት ከዓለም ጋር እንድንተላለፍ አድርጓል – ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የገጠማት የሥርዓት፣ የባሕል እና የኢኮኖሚ ድቀት ከዓለም ጋር እንድትተላለፍ አድርጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግስት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ ሌላው ዓለም ፈጥኖ እኛ ወደ ኋላ የቀረንበት ዋነኛው ምክንያት ከሌላው…

Read More

ኢትዮጵያ ዐዲሲቷ የተስፋ ዓድማስ ናት!

መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. በ21ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የታሪክ አውድ ውስጥ አዲስ ትርጉምና ጽኑ ቃል-ኪዳን ተላብሶ ብቅ ያለ፣ ለሀገራችንና ለሕዝቦቿም አዲስ የተስፋ አድማስን የፈነጠቀ ክስተት ነበር። ይህ ዕለት ኢትዮጵያን ተብትቦ ይዞ ከነበረው ውስብስብ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቅርቃር አውጥቶ ወደ ብሩህ መጻኢ ዕድል ለማሸጋገር የተገባ ታላቅ የትውልድ ውል ሆኖ ተመዝግቧል። ከመጋቢት 2010 እስከ መጋቢት 2018…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ሰራተኞች “የመሐሉን ዘመን ወጥመድ መሻገር” በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት አካሂደዋል።

በክልሉ ሁሉም ማዕከላት ላይ ባሉ ቢሮዎችና ተቋማት የተደረገው ውይይት የመንግስት ሠራተኞች ወቅታዊ ሀገራዊ ፣ ቀጠናዊ፣ አህጉራዊ እና አለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በውል በመገንዘብ ለቀጣይ ተልዕኮ ተነሳሽነትና ዝግጁነት ለመፍጠር ያለመ ነው። በመድረኮችም “የመሃሉ ዘመን ወጥመድ መሻገር !” በሚል መሪ ሀሳብ ለውይይት መነሻ የሚሆን ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርገውበታል። በየጊዜው መልኩን እየቀያየረ የሀገሪቱን ሪፎርም ለመግታት የሚንቀሳቀሱ አካላትን በመለየት ሁሉም…

Read More

ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ነገዋን እየሠራች ነው!

ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ነገዋን እየሠራች ነው! ኢትዮጵያ ነገዋን ዛሬ ላይ ለመሥራት እያደረገች ያለውን ጥረት እና የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስተዋወቅ 5ኛዉን የጳጉሜን ቀን “የነገዉ ቀን” በሚል ስያሜ እና “ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ” በሚል መሪ መልእክት እያከበረች ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከራሷ ባሻገር የአፍሪካን ማንሰራራት ለማብሰር ዛሬ ላይ ነገዋን እየሠራች ነው፡፡ ለአምስተኛዉ የኢንዱስትሪ አቢዮት የሚመጥን ትውልድ መቅረጽን፣ ለኢንዱስትሪ ዕድገቱ የሚመጥን…

Read More

የሶርጋ ኢኮ ሎጅ ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የሶርጋ ኢኮ ሎጅ ግንባታ ሥራ በፍጥነት እየተከናወነ ሲሆን በቅርቡ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት፣ በሶርጋ ሐይቅ ላይ የሚገኘው የሶርጋ ኢኮ ሎጅ በአሁኑ ወቅት በ14 ሄክታር መሬት ላይ እየተገነባ እንደሚገኝ ጠቁመዋል። ከነቀምቴ ከተማ በ6 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ብቻ የሚገኘው የሶርጋ ኢኮ ሎጅ አካባቢውን ከመጠበቅ ባሻገር በኮንስትራክሽን…

Read More

ጠንካራ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት የትምህርት ጥራትን እንደሚያስጠብቅ ተገለጸ

ጠንካራ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ሚናው የጎላ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በትምህርት አስተዳደር መረጃ ሥርዓት ዲጂታላይዜሽን ላይ ያተኮረ የግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው። የመድረኩ ዓላማ የትምህርት መረጃ አስተዳደር ዘርፉን በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ ማስቀመጥ መሆኑ ተመላክቷል። የቢሮው ምክትልና የመማር ማስተማር ዘርፍ ኃላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር)፥ በመክፈቻ ንግግራቸው ጥራት ያለው…

Read More

ባለፉት 2 ወራት ብቻ ከቡና ወጪ ንግድ 546 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል- የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን

ባለፉት 2 ወራት ብቻ ከ80 ሺህ ቶን በላይ ቡና ወደ ውጭ በመላክ 546 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን ገለጸ። በ2017 በጀት ዓመት 470 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጭ በመላክ 2.26 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የጠቀሱት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)፤ በ2018 በጀት ዓመት 600 ሺህ ቶን ቡና በመላክ 3 ቢሊዮን…

Read More

በዶሮ ፣ በበግ እርባታና በዓሳ ሀብት ልማት መስክ የተሰማሩ ሴቶች፣ ወጣቶችና አርሶ አደሮች ተጠቃሚ መሆናቸውን ተናገሩ።

ሀገራዊዉ የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ የእያንዳንዱ ቤተሰብ ብልጽግና ማረጋገጫ መሠረት ተደርጎ አርሶ አደሩንና አርብቶ አደሩን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ይገኛል። ኢኒሼቲቩ የምግብና ሥርዓተ-ምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባሻገር ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን በማሳደግ ሀገራዊ ዕድገትን እውን ለማድረግ መሠረት የጣለ ነዉ። በካፋ ዞን በጎባ ወረዳ ያነጋገርናቸው አንዳንድ በማህበር የተደራጁ ሴቶች፣ ወጣቶችና አርሶ አደሮች በዶሮ ፣ በበግ እርባታና በዓሳ ሀብት…

Read More

“ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስታዊ ሙስና የለም”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስታዊ ሙስና የለም ነገር ግን ከአገልግሎት አንጻር የሙስና ተግባር አለ። መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በሶስት ወራት ብቻ 23 ተቋማትን በማካተት 124 አገልግሎቶችን እየሰጠ መሆኑን ጠቅሰው፤ የሙስናንና ብልሹ አሰራርን ለመቅረፍ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አሁን አንድ ማዕከል ብቻ ነው ያለው ያሉት ጠቅላይ…

Read More