ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል
1. ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር 2. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ – የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር 3. ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ- የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር All reactions: 209Woldemariam Bezabih, Fikir Kebede and 207 others
1. ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር 2. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ – የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር 3. ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ- የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር All reactions: 209Woldemariam Bezabih, Fikir Kebede and 207 others
የኢትዮጰያን ፈጣን የአየር ትራንስፖርት እድገት እና እየሰፋ የመጣውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለምአቀፍ ትስስር ዘላቂ ለማድረግ ወደ 25 ሚሊዮን የሚጠጉ መንገደኞችን በአመት የማስተናገድ አቅሙ ላይ ከደረሰው ከአዲስ አበባ ቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በተጨማሪ አዲስ ሜጋ ጣቢያ እየለማ ይገኛል። ይኽ የተለያዩ አውሮፕላን ማረፊያዎችን የመገንባት ስትራቴጂ ኢትዮጵያን የወደፊቷ የአፍሪካ ግምባር ቀደም የአየር ትራንስፖርት በር የማድረግ አላማን ያነገበ ነው።…
በሀገራችን ብሔራዊ ጥቅም በዘላቂነት እንዲረጋገጥ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በየደረጃው የድርሻውን ሊወጣ እንዲችል የአቅም ግንባታ ስልጠና ወሳኝ መሆኑ ተጠቁሟል። የመንግስት ሠራተኛው አስፈላጊውን እውቀት ጨብጦ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገልጿል። የሀገራችን የወደፊት እጣ ፈንታ ለመወሰን፣ የበለፀገች ሀገር ለማስረከብ በየደረጃው የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት ፣ ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ብልፅግና እውን እንዲሆን የበኩላችንን መወጣት እንደሚገባ ተጠቁሟል። ኢኮኖሚያችን እየዳበረ ሲሄድ ተፅዕኖ…
መድረኩ “ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ” በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊና ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ በላይ ተሰማ ፓርቲው በሁሉም ዘርፍ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እየሰራ ይገኛል ብለዋል። ለጠንካራ ሀገረ-መንግስት ግንባታ ጠንካራ ኢንስፔክሽን ያለው ሚና ከፍተኛ ስለመሆኑ አጽንኦት ሰጥተዋል። ኮሚሽኑ በየደረጃው ባሉ መዋቅሮች ስላከናወናቸው…
ባለፉት 2 ወራት ብቻ ከ80 ሺህ ቶን በላይ ቡና ወደ ውጭ በመላክ 546 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን ገለጸ። በ2017 በጀት ዓመት 470 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጭ በመላክ 2.26 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የጠቀሱት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)፤ በ2018 በጀት ዓመት 600 ሺህ ቶን ቡና በመላክ 3 ቢሊዮን…
የኢትዮጵያ ፍላጎት ብሔራዊ ጥቅሞቿን እና ፍላጎቶቿን መሰረት በማድረግ ከሁሉም ጋር ተባብሮ መልማት እና ማደግ መሆኑን ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ ገለጹ። 16ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ በሩሲያ ካዛን ከተማ ተካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በጉባዔው ላይ ተሳትፈዋል። የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ ኢትዮጵያ በጉባዔው የነበራትን ተሳትፎ አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከነባሩ የሃሳብ አጥር በመውጣት የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በጋራ እንስራ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን አስመልክተው “የምሁራን ሚና ለሀገራዊ ብልጽግና” በሚል ርዕስ ጥናታዊ ጽሑፍ አቅርበዋል፡፡ በጽሑፋቸውም ለሀገር እድገት የግል ዘርፍን ጉድለት የሚሞላ፣ ሃሳብ የሚገዛ፣ ጠንካራ የመምራትና የመመልከት አቅም ያለው መንግሥት አስፈላጊ መሆኑን አብራርተዋል።…
የፌደራል ፖሊስ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር እሸቱ ፊጣ÷ ከ50 ዓመታት በላይ አገልግሎት ላይ የነበረው የፌደራል ፖሊስ ተሽከርካሪ ሰሌዳ የተዘበራረቀና ወጥነት የሌለው እንዲሁም ለቁጥጥር አመቺ እንዳልነበር ተናግረዋል። በንጽጽርም አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ከቴክኖሎጂ ጋር የተሳሰረ እና ከመረጃ ቋት ጋር የተጣመረ መሆኑን ጠቁመዋል። ሰሌዳው በህገወጥ መንገድ የማይባዛ ሚስጥራዊ መለያዎችን የያዘ መሆኑ ለቁጥጥር እንዲሁም የስራ እንቅስቃሴን ቀልጣፋ…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በክልሉ መንግስት በጀት ከ68 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባውን የባቹማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል። የኮሌጁ ግንባታ በ2011 ዓ/ም በቀድሞው የደቡብ ክልል ተጀምሮ በተለያዩ ምክንያቶች የተቋረጠ ሲሆን፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት በ2017 ዓ/ም ውሉን እንደገና በማሳደስ ግንባታውን በድጋሚ በማስጀመር ቅርብ ድጋፍና…