በጎነት እንደ ባህል
ሪፖርታዥ በጎነት እንደ ባህልበአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ እያለ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መጀመር እጅግ ጠቃሚ መሆኑ ይነገራል። በጎ ፈቃደኝነት ወጣቶች በተጨባጭ ተግዳሮቶች ውስጥ እንዲሰሩ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ለውጦችን እንዲያደርጉ እድል እንደሚሰጥም ይታመናል። በጎ ፈቃደኝነት ወጣቶችን በማህበረሰባቸው ውስጥ መልካም ነገሮችን እንዲያበረክቱ ከማስቻሉም በላይ ጠቃሚ የህይወት ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ፣ ርህራሄ እንዲያሳድጉ እና ማህበራዊ ሃላፊነት እንዲሰማቸው እና ለግል እና ለጋራ ህይወታቸው…
