Trendings

Getenesh Gebeyehu

ማዳበሪያ ማምረት ከአገር ሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝ ነው፡- የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ

ማዳበሪያ ማምረት ከአገር ሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝ ነው፡- የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በኢትዮጵያ ማዳበሪያ ማምረት ከአገር ሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝ ነው ሲሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በቀጣይ ለመገንባት ስምምነት የተፈረመበትን የማዳበሪያ ማምረቻ ፕሮጀክት አስመልክቶ ከኢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ፕሮጀክቱ ማዳበሪያን በአገር ውስጥ አምርቶ በሚፈለገው ጊዜ እና በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ የአርሶ አደሩን ምርት ለማሳደግ የሚያስችል ነው…

Read More

በህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎች ተመረቁ

በህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎች ተመረቁ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጋር በመተባበር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎችን በመሰረታዊ ባህርተኝነት አሰልጥኖ አስመርቋል። በባቦጋያ ማሪታይም እና ሎጂስቲክስ አካዳሚ በተካሄደው የምረቃ መርሐ ግብር የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እንዳሉት፤ ስልጠናው በዓለም አቀፍ መስፈርቶች መሰረት…

Read More

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት በክልሉ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ይገኛሉ

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት በክልሉ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ይገኛሉ የ ከተማ አስተዳደሩ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) ሠራተኞችና የቴክኒክ ኮሚቴ አባላተ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች በፕሮግራሙ የተሰሩ ስራዎች የልምድ ልውውጥ የመስክ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው። የጉብኝቱ ዓላማ በክልሉ ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) የተከናወኑ ውጤታማ አፈጻጸሞች…

Read More

እያንዳንዷ የምትሰረቅ ዶላር የማኀበረሰቡን የልማት ዕድል የምትዘጋ በመሆኗ ወንጀሉን መከላከል ይገባል ፦ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ

እያንዳንዷ የምትሰረቅ ዶላር የማኀበረሰቡን የልማት ዕድል የምትዘጋ በመሆኗ ወንጀሉን መከላከል ይገባል ፦ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር የመከላከል ቡድን 25ኛው የሚንስትሮች ስብሰባ በአፍሪካ የኢኮኖሚክ ኮሚሽን የስብሰባ አዳራሽ ተካሂዷል። በጉባዔው በክብር እንግድነት የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፤ ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀሎችን መከላከል ሀገራዊ…

Read More

የቴፒ ግሪን ኮፊ እስቴት ስራ ዕንቅስቃሴ ላይ ትኩረት ያደረገ ዉይይት ተካሄደ

የቴፒ ግሪን ኮፊ እስቴት ስራ ዕንቅስቃሴ ላይ ትኩረት ያደረገ ዉይይት ተካሄደ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኢኮኖሚ ምሰሶ የሆነውን የቴፒ ግሪን ኮፊ እስቴትን ስራ የበለጠ ውጤታማ ለማድረግና የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ያለመ የባለድርሻ አካላት ውይይት በቴፒ ከተማ ተካሄደ። በመንግስት ከፍተኛ አመራሮች፣ በእስቴቱ ባለቤት፣ እንዲሁም በአካባቢው ማህበረሰብ ተወካዮች የተካሄደው ይህ መድረክ፣ ለተቋሙ ስኬት የጋራ ኃላፊነት ለመውሰድ ቃል…

Read More

የማዳበሪያ ፋብሪካውን በ40 ወራት ለማጠናቀቅ ታቅዷል – ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)

የማዳበሪያ ፋብሪካውን በ40 ወራት ለማጠናቀቅ ታቅዷል – ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር የተደረገውን የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ስምምነት የኢትዮጵያ የማያቋርጥ የአድገት ጉዞ የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት መሆኑ ገለፁ። ስምምነቱ ኢትዮጵያ በዓመት እስከ 3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለማምረት የሚያስችል መሆኑንም ገልጸዋል። ዳንጎቴ በአፍሪካ ትልቅ የማዳበሪያ ፋብሪካ ያለዉ…

Read More

በመኸር አዝመራ ከ400 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በማልማት ከ17 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ገለጹ።

በመኸር አዝመራ ከ400 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በማልማት ከ17 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ገለጹ። ‎ ‎በክልሉ በካፋ ዞን የአዲዮ እና በቤንች ሸኮ ዞን የጉራፈርዳ ወረዳ አርሶ-አደሮች ለተሻለ ውጤት እየተጉ እንደሚገኙ ተናግረዋል። ‎ ‎የክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ…

Read More

የኢትዮጵያን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል – አሊኮ ዳንጎቴ

የኢትዮጵያን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል – አሊኮ ዳንጎቴ በዓመት እስከ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የሚያመርተውን ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የዳንጎቴ ግሩፕ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሊኮ ዳንጎቴ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን ተከትሎ…

Read More

ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ለጀመራቸው ተግባራት አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን-የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት

ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ለጀመራቸው ተግባራት አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን-የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ለሚያከናውነው ተግባር አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት ገለፀ። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመወያየት የአጀንዳ ማሰባሰብ ተግባር መጀመሩ ይታወቃል። ኮሚሽኑ ደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ…

Read More

የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የበለጸገች አፍሪካን ለማሳካት ወሳኝ ሚና አላቸው – ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የበለጸገች አፍሪካን ለማሳካት ወሳኝ ሚና አላቸው – ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የሚዲና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የጋራ ትርክት በመገንባት፣ የጋራ ማንነትን እና እጣ ፈንታን በማሳየት የበለጸገች አፍሪካን ለማሳካት ወሳኝ ሚና አላቸው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ የኮሙዩኒኬሽን ማህበር ጉባኤ “ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ለአፍሪካ ውህደት” በሚል መሪ ቃል…

Read More