የመንግሥት ሠራተኛ የደመወዝ ማሻሻያን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወሰዳል
የመንግሥት ሠራተኛ የደመወዝ ማሻሻያን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወሰዳል – ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ለመንግስት ሠራተኛው የተደረገውን የደመወዝ ማሻሻያ ተከትሎ በምርትና አገልግሎቶች ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ…
