ነፃና ገለልተኛ የሲቭል ሰርቪስ ግንባታን ማፋጠን እንዲሁም ብዝሃነት እና አካታችነትን ያረጋገጠ የጤና ሴክተር ሰራተኞች ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።
ነፃና ገለልተኛ የሲቭል ሰርቪስ ግንባታን ማፋጠን እንዲሁም ብዝሃነት እና አካታችነትን ያረጋገጠ የጤና ሴክተር ሰራተኞች ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ ጤና ቢሮ አመራርና ባለሙያዎች በተገኙበት የጤና ሴክተር የአገልግሎት እና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም ትግበራ ጽንሰ ሀሳብ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት መድረክ ተካህዷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንደገለጹት ብዝሃነት…
