በቤንች ሸኮ ዞን ” ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል ጳጉሜ 4 የማንሰራራት ቀን በፓናል ውይይት ተከብሯል።
በቤንች ሸኮ ዞን ” ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል ጳጉሜ 4 የማንሰራራት ቀን በፓናል ውይይት ተከብሯል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሠረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የትራንስፖርትና መንገድ ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋጅዋ ሳፒን እንደገለፁት የህዳሴ ግድብ በራስ አቅም ብቻ ተገንብቶ ሲመረቅ ደስታው ልዩ የሚያደርገው ከህፃን እስከ አዋቂ የመላው ህዝባችን አሻራ…
