Trendings

Getenesh Gebeyehu

በቦንጋ ከተማ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን አስመልከተው የተጠራው ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በድምቀት ቀጥሏል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቁን በማስመልከት ክልላዊ ማጠቃለያ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመርህ ግቡሩ ከክልሉ ሁሉም ዞኖች በሰልፉ ለመታደም የመጡ ልዑካን ቡድኖች ትርዒት እያሳዩ ይገኛል። ሰልፈኞቹ የተለያዩ መፈክሮችን እያሰሙ እና በኅብረት እያዘሙ ደስታቸውን በአደባባይ በመግለጽ ላይም ይገኛሉ። ከመፈክሮችም ውስጥ:- በህብረት ችለናል፣ ግድቡ የእኔ ነው፤…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን አስመልክቶ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን በማስመልከት ህዝባዊ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በኅብረት ችለናል’ በሚል መሪ ሐሳብ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የድጋፍ ሰልፍ ከክልሉ ከሁሉም ዞኖች ከተለያዩ አደረጃጀቶች የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የደስታ ስሜታቸውን በተለያዩ…

Read More

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን በማስመልከት ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ ክልላዊ ማጠቃለያ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ሰልፉ ”በህብረት ችለናል” በሚል መሪ ሃሳብ የክልሉ የአስተዳደር እና ፖለቲካ ማዕከል በሆነችው ቦንጋ ከተማ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን በስልፉም የክልሉ ነዋሪዎች የተሰማቸውን ደስታ በአደባባይ እየገለጹ ይገኛሉ ። እየተካሄደ ባለው ሰልፍ ከክልሉ በተለያየ ማህበራዊ…

Read More

ቢሮው ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የሚያደርገውን የስነ ልቦናና የቁሳቁስ ድጋፍ አጠናክሬ እቀጥላለሁ አለ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ በተለያዩ ሁኔታዎች ፆታዊ ጥቃት ሰለባ ለሚሆኑ ሴቶች አገለግሎት የሚውል ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፊ አደረገ። ድጋፉ በክልሉ በሚገኙ በአራቱ ጠቅላላ ሆስፒታሎች የህክምናና የስነ ልቦና እርዳታ ለሚያገኙ ተጠቂ ሴቶች በነፃ የሚደረግ እንደሆነም ተገልጿል። በክልሉ ከሚገኙ ከአራት ጠቅላላ ሆስፒታሎች መካከል አንዱ ለሆነው ለታርጫ ጠቅላላ ሆስፕታል…

Read More

የፍርድ ቤቶች ስራ በዳኝነት አካሉ ብቻ የሚሳካ ባለመሆኑ በየደረጃ የሚገኙ የባለድርሻ አካላት ትብብር፣ ድጋፍና ቅንጅት እንደሚሻ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከስር መዋቅሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር በአስር ዓመት መሪ ዕቅድ ክለሳ፣ በ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል። በምክክር መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ የዘመናት የህዝብ ቁጭትና…

Read More

የዘንድሮ “ማሽቃሬ ባሮ” በድርርብ ስኬቶች እና ደስታዎች የታጀበ ነው:- አቶ እንዳሻው ከበደ

የ2018 ዓ.ም የካፈቾ ዘመን መለወጫ ማሽቃሮ በዓልን አስመልክቶ የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻ ከበደ መግለጫ ሰጥተዋል። በዓሉ ለዓመታት መከበር ካቆመ በኃላ በ1986 ዓ.ም የባህል እና ቋንቋ ስምፖዚዬም መካሄዱን ተከትሎ በ1998 ዓ.ም በድጋሜ መከበር መጀመሩን ያወሱት ዋና አስተዳዳሪው ዘንድሮ በልዩ ድምቀት ድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል። በዓሉ ህዝባዊ መሠረት ያለው በመሆኑ ላለፉት 20 ዓመታት ወቅቱ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እያካሄደ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከስር መዋቅሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር በአስር ዓመት መሪ ዕቅድ ክለሳ፣ በ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ ማካሄድ ጀምረዋል። ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት እንደሚደረግ የወጣው መርሃ ግብር ያመለክታል ።…

Read More

የህዳሴውን ግድብ በመጠናቀቁ በክልሉ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል:-አቶ የሺዋስ ዓለሙ

የህዳሴውን ግድብ በመጠናቀቁ በክልሉ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል:-አቶ የሺዋስ ዓለሙ የዘመናት ህልም፣ የሉዓላዊነት አርማና የ”ይቻላል” መንፈሳችን ማሳያ የሆነው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን ተከትሎ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ህዝቦች በታላቅ ደስታ ላይ ይገኛል። የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እንዳስታወቀው፣ ይህን ታሪካዊ ድል በመላው ክልሉ በሚገኙ ከተሞችና ወረዳዎች በደማቅ ህዝባዊ ሰልፎች ለማክበር ዝግጅቱ…

Read More

“ኢትዮጵያውያን ብርቱ ነን”

“ኢትዮጵያውያን ብርቱ ነን” የህዳሴው ግድብ ተገቢውን እውነታ በማስረዳት ለኢትዮጵያ እናቶች ፍትህ እንዲያገኙና ብርሃን እንዲያዩ ማድረግ ችሏል ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገልጸዋል። በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ተጠናቆ መመረቁን አስመልክቶ “በህብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ፤ የሁላችንም የአዕምሮ፣ የእውቀት፣ የላብ፣ የደም፣ የጉልበትና ሃብት ውጤት…

Read More