Trendings

Getenesh Gebeyehu

የማሽቃሮ በዓል የይቅርታ፣ የፍቅርና የማህበራዊ ትስስር ተምሳሌት ነው – ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣ የካፌቾ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው “ማሽቃሮ” የይቅርታ፣ የፍቅርና የማህበራዊ ትስስር ተምሳሌት መሆኑን ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በዓሉን አስመልክተው ለመላው የካፌቾ፣የናኢና የጻራ ብሔር ተወላጆች ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፣ ማሽቃሮ ከቀን መቁጠሪያነት የዘለለ ጥልቅ ታሪካዊና ባህላዊ ፋይዳ ያለው የማንነት መገለጫ በዓል መሆኑን አስምረውበታል። ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ…

Read More

ሪፖርታዥ

በክልሉ የግሉ ዘርፍ የኢንቨስትመንት ተሳትፎን ለማሳደግ የሚያስችል ስራ እየተሰራ ነው፦ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ዕድገትና ልማትን በማፋጠን ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እና የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ሚናው ከፍተኛ ነው፡፡የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ያለውን ፀጋና እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም ተጠቅሞ ባለው አቅም ልክ ዘርፉ ለክልሉ ልማትና ዕድገት አስትዋጽኦ እንዲያበረክት በማስቻል፤ በክልሉ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማስመዘገብ የክልሉ…

Read More

‎በበዓሉ አከባበር ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸውን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የዞን አመራሮችና፣የአካባቢው ተወላጆች ተገኝተዋል።

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ባደሩጉት ንግግር ያደረጉት የዘንድሮውን የካፌቾ ብሔር የዘመን መለወጫ እየተከበረ የሚገኘው የንጉሱ ዘውድና ዙፋን ከ128 ዓመት በኋላ ወደ ክብሩ ሥፍራ በተመለሰበት ወቅት በመሆኑ ልዩ ስሜት እንዳለው ገልፀዋል ። ‎ክልሉ በርካታ ነባር ብሔሮች ከሌሎች የሀገራችን ህዝቦች ጋር በፍቅር የሚኖሩባት በመሆኑ እንዚህ የየራሳቸው የዘመን መለወጫ በዓል ያላቸው ሆኖ…

Read More

ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ፍትህን ለሁሉም ከማድረስ ባሻገር ለመደበኛ ፍርድ ቤት ዳኞች የስራ ጫናን እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ

የእርቅ ተኮር ፍትህ እና የባህል ፍርድ ቤቶች ስራዎችን ለመገምገም ጀስቲስ ፎር ኦል ፒኤፍ ኢትዮጵያ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር በመተባበር ያዘጋጀ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ የባህላዊ ፍርድ ቤቶች ወደ ስራ በገቡበት አካባቢ በፍትህ ተደራሽነት ለውጥ መምጣቱን ገልጸዋል።…

Read More

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከተሉትን የጦር መኮንኖችን ሹመዋል፦

በጄነራልነት ማዕረግ፦ 1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ 2 ሌ/ጄኔራል ደስታ አብቼ 3 ሌ/ጄኔራል ይመር መኮንን 4 ሌ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን በሌ/ጄኔራል ማዕረግ፦ 1 ሜ/ጄኔራል ከፍያለዉ አምዴ ተሰማ 2 ሜ/ጄኔራል ክንዱ ገዙ ተገኝ በሜ/ጄኔራል ማዕረግ፦ 1 ብ/ጄኔራል ታደሰ አመሎ ሲኤሳ 2 ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ክቲላ 3 ብ/ጄኔራል ኃይሉ እንደሻዉ አቶምሳ 4 ብ/ጄኔራል ዋኘዉ አለሜ አያሌዉ 5 ብ/ጄኔራል ነገራ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ በሽታን ለመከላከል ለህፃናት ክትባት መስጠት ተጀመረ።

በመጀመሪያው ዙር 11 ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች ውስጥ ከ16,000 በላይ ህፃናት ተጠቃሚ ይሆናሉም ተብሏል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ፣ በክልሉ ከፍተኛ የወባ ስርጭት በሚታይባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ህፃናትን ከበሽታው ለመታደግ የሚያስችል አዲስ የወባ መከላከያ ክትባት መስጠት ልጀምር መሆኑን ለደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ ዛሬ በሰጠዉ መግለጫ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በሰጡት መግለጫ፣ ይህ ክትባት…

Read More

የህዳሴ ግድብ ሀገርን ለማልማት የሁላችን እጅ ዋጋ እንዳለው የተማርንበት ፕሮክት ነው ሲሉ በድጋፍ ሰልፉ ላይ ያነጋገርናቸው ሴቶች ገለጹ

አባይ የአርሶ አደር እናቶች መቀነት ተፈትቶ የተገነባ የላባችን ጠብታ እንደመሆኑ የሴቶችን ኑሮ ለማሻሻል የተዘረጋ መረብ ነው ብለው እንደሚያምኑ አስተያት ሰጪዎች ተናግረዋል። በድጋፍ ሰልፉ ወቅት ያነጋገርናቸው ወ/ሮ ብርሃኔ ብሩ ከመጀመሪያው ጀምሮ የራሴ እና የእናቶች የጋራ አሻራ ያረፈበት ግድብ በመመረቁ እጅግ ተደስቻለሁ ብለው ይህ ግድብ በሁሉም ኢትዮጵያዊ እናቶች ዘንድ የራስ ልጅ እስኪመስል በእናትነት ስሜት የተጋራንበት ተስፋችን ነው…

Read More

የህዳሴ ግድብ መመረቅ ተስፋ የሚናደርግባትን ኢትዮጵያ ፊት ለፊት እንዲናያት አድርጓል ሲሉ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊ ወጣቶች ገለጹ

የታላቁ ኢትዮጰያ ህዳሴ ግድብ መመረቁን ተከትሎ ክልላዊ ታላቅ የደስታ መግለጫና ድጋፋዊ ሰልፍ በቦንጋ ብዝሃ ዋና ከተማ ተደርጓል። በሰልፉ ላይ የደስታ ስሜታቸውን በሚገልጹ ሀሳቦች፣ የተደራጀና በክልሉ ካሉት ስድስቱ ዞኖች ባህላዊ ክነት ባንዶች የታጀበ ሲሆን ከእነዝህ ሰልፈኞች ያነጋገርናቸው ወጣቶች ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያዊ ከተባበረ ምንም ጉዳይ እንደማይበግረው ያሳየንበት ምልክታችን ነው ብለዋል። ከአስተያት ሰጪዎቹ አንዱ ወጣት አብራሐም ገይቲ የስራ…

Read More

በግድቡ ላይ ያሳየነውን አንድነት በሌሎች ትላልቅ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ እንደግመዋለን ሲሉ የክልሉ ነዋሪዎች ተናገሩ

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት እንዲጠናቀቅ ያደረግነውን የተጠናከረ ድጋፍ በሌሎች ትላልቅ ልማቶች ላይም ለመድገም የድርሻችንን እንወጣለን ሲሉ የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። “በሕብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃን በማስመልከት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በቦንጋ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡ ከዳዉሮ ዞን የመጡት አቶ በለጠ ባሹ በሰጡት አስተያየት የሀገር ጉዳይ ላይ በጋራ…

Read More

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያዊያን በላብና በደማቸው ያጸኑት የወል ቅርስ ነው:- ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መላው ኢትዮጵያዊያን ተባብረው በላብና በደማቸው ያፀኑት የወል ቅርስ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቅን አስመልከተው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ በቦንጋ ከተማ የተካሄደው ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ ትዕይንቶች ታጅቦ በስኬት ተጠናቋል። በህዝባዊ ሰልፉ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ…

Read More