የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የዘመን መለወጫን በማስመልከት ለ745 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የዘመን መለወጫን በማስመልከት ለ745 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት፣ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በክልሉ በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች ውስጥ የሕግ ፍርዳቸውን ሲፈጽሙ የቆዩ 745 ታራሚዎችን በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን አስታወቀ። ይቅርታ ከተደረገላቸው ታራሚዎች መካከል 720ዎቹ ወንዶች ሲሆኑ 25ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው። ውሳኔው የክልሉ የይቅርታ ቦርድ፣ ታራሚዎቹ ካቀረቡት…
