የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የዉክልና ሥራ የማጠቃለያ መድረክ በቦንጋ እየተካሄደ ነው
የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የዉክልና ሥራ የማጠቃለያ መድረክ በቦንጋ እየተካሄደ ነው የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በክልሉ ከወከላቸው ህዝቦች ጋር ያደረጉትን ውይይትና የመስክ ምልከታን በማስመልከት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ የተከበሩበአቶ ወንድሙ ኩርታ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት…
