Trendings

Getenesh Gebeyehu

የኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት ለግሉ ዘርፍ እኩል ዕድል የሚሰጥ ነው። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ

የመንግሥት የኤሌክትሮኒክ ግዥ ስረዓት ለግሉ ዘርፍ የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች እኩል የመወዳደር ዕድል በመፈጠር ፍትሀዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚ የሚያደርግ እንደሆነ የኢፌዴሪ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ መሠረት መስቀሌ ገልጸዋል። ዋና ዳይሬክተሯ አክለው፥ አዲስ የተዘረጋው የመንግሥት የኤሌክትሮኒክ ግዥ ስርዓት በበየነ መረብ የሚከናወንና በግዥ ስርዓቱ ላይ ግልጽነት የሚፈጠር አሰራር መሆኑን ተናግረዋል። የኤሌክትሮኒክ የግዥ የሚከናወንበት ሲስተም አስተማማኝ የደህንነት ዋስትና ያለው…

Read More

የማሻ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታን በተያዘለት ጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

የማሻ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታን በተያዘለት ጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየሰራ መሆኑን የስራ ተቋራጩ ገልጿል። በሾደብ ኢንጂነሪንግ የማሻ ንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ተቋራጭ ስራ አስኪያጅ አቶ አብያለው ቅጣው እንደገለፁት የውሃ ግንባታን በተያዘለት ጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን ገልጸው ለዚህ የአካባቢው ማህበረሰብ ድጋፍና ትብብር የተሻለ መሆኑን ተናግረዋል። የከተማው ውሃ ዝርጋታ 28 ኪሎሜትር የሚሸፍን መሆኑን የገለጹት ስራ…

Read More

የዘንድሮ ውድድር የተሻለ ስፖርታዊ ጨዋነት የታየበትና ልምድ የሚቀሰመበት መሆኑ ተገለጸ

በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ሲካሄድ የቆየውና ሊጠናቀቅ አንድ ቀን የቀረው ክልል አቀፍ የወንዶች እግር ኳስ ሻምፒዮና ውድድር አስተባባሪ አካላትና ወጣቶች የውድድር ሂደት በሚመለከት አስተያየት ተሰጥተዋል ። ስፖርት ጤንነትን ከመጠበቅም በላይ የህዝብ ለህዝብ ትስስርና አንድነት እንዲሁም ለቱሪዝም ዕድገት ወሳኝ ሚና እንዳለ የገለጹት የክልሉ ባህል ቱርዝምና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የስፖርት ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት አቶ አህመድን አወል…

Read More

በቴክኖሎጂ የታገዘ የመንግሥት የግዥ ስርዓት ተግባራዊ በማድረግ የሀብት ብክነትን መቀነስ ይገባል። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የኢፌዲሪ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በመንግሥት የኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥረዓት አተገባበር ዙሪያ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በቦንጋ ከተማ ውይይት እያደረገ ይገኛል። በምክክር መድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ በቴክኖሎጂ የታገዘ የመንግሥት የግዥ ስርዓት ተግባራዊ በማድረግ የሀብት ብክነትን መቀነስ ይገባል ብለዋል። የኤሌክትሮኒክ ግዥ ስርዓት ውስን የኾነውን የህዝብና የመንግሥት…

Read More

ወረዳው ከ2.3 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁ ተገለፀ

ከ2 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የተለያዩ ችግኞችን በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን በኮንታ ዞን የአመያ ዙሪያ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ ጽ/ቤት አስታውቋል። ባለፉት ዓመታት የተተከሉ ችግኞች ውጤታማ መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ካሳሁን ዳዕሞ እንደገለፁት በዚህ መርሐ-ግብር ከሚተከሉ ችግኞች መካካል አብዛኞቹ የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጡ እና…

Read More

የኤሌክትሮኒክ ቫውቸር ግብኣት ሽያጭ ስርዓት የግብርና ግብኣት ፋይናንስ አሰራርን ውጤታማ ያደርጋል። አቶ ማስረሻ በላቸው

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር በኤሌክትሮኒክ ቫውቸር ስርዓት የግብርና ግብአት ሽያጭ ፕሮግራም መርሃ ግብር አካሂዷል ። በዚሁ በኤሌክትሮኒክ ቫውቸር ስርዓት የግብርና ግብአት ሽያጭ ፕሮግራም ላይ የተገኙት ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የኤሌክትሮኒክ ቫውቸር ግብኣት ሽያጭ ስርዓት የግብርና ግብኣት ፋይናንስ አሰራርን ውጤታማ ያደርጋል ብለዋል።…

Read More

በክልሉ የሚመረቱ የግብርና ውጤቶች ላይ እሴት ጨምሮ ለማገበያየት የሚያስችል ኢንዱስትሪ ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ።

የክልሉ ሦስተኛ ዙር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን በማሳደግ ከውጭ የሚገባውን ምርት በሀገር ውስጥ መተካትና ወደ ውጭ ለመላክ እየተደረገ ያለውን ጥረት ውጤታማ እያደረገ ነው ብለዋል። በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች እየተመረቱ ያሉ የግብርና ምርቶች ላይ እሴት በመጨመር ከአካባቢ አልፎ በሀገር ደረጃና…

Read More

የተቋሙን እቅድ ለማሳካት ሌት ከቀን የምንሰራበት ወቅት ነው ፦ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ

የደምኢህክመ ገቢዎች ቢሮ የበጀት ዓመቱን ገቢ አሟጦ ለመሰብሰብ የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። ቢሮው የ2017 በጀት ዓመት የ10 ወራት የገቢ አሰባሰብና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እያደረገ ይገኛል። የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ በምክክር መድረኩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የታክስ ገቢ መንግስት የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፍላጎት ደረጃ በደረጃ ምላሽ…

Read More

በክልሉ ግብርና ቢሮ በዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም አበረታች ተግባራት እየተከናወነ እንደሚገኝ ተመላከተ።

ከኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር እና ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ የተወጣጣ ቡድን በክልሉ በዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ላይ የመስክ ምልከታ አድርገዋል። ቡድኑ፥ በዳዉሮ ዞን በኢሠራ ወረዳ በጉዛ፣በጉይቲ እና ከጉድሙ ቀበሌዎች በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም የተሠሩ የአፈና ውሃ ጥበቃ፣ የስነ-አካላዊና ስነ-ህይወታዊ ስራዎች እንዲሁም በፕሮግራሙ የኑሮ ማሻሻያ ማዕቀፍ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ተዘዋውረው ጎብኝቷል።…

Read More