የምስራቅ አፍሪካ ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ትብብርና ጠንካራ ተቋማትን መገንባት ወሳኝ ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የምስራቅ አፍሪካ ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ትብብርና ጠንካራ ተቋማትን መገንባት ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ለቀጣናው ዘላቂ ደህንነት በትብብር አበክራ እንደምትሰራም ተናግረዋል። የአፍሪካ ቀጣናዊ መረጃና ደህንነት ኮሚቴ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፥ ኢትዮጵያ ለአብሮነትና ለአካባቢያዊ ሰላም ቁርጠኛ መሆኗን…
