Trendings

Getenesh Gebeyehu

የተረጂነት አስተሳሰቦችን አባላት በመታገል ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ተሳትፏቸው ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ።

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የተሟላ ሉዓላዊነት ለሀገራችን እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። ብሔራዊ ክብራችንን ሊያዋርድ በሚችል መንገድ እርዳታዎችን መቀበል እንደማይገባ አቶ የሺዋስ ተናግረዋል ። ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ ጉዞ ለማደናቀፍ ተገዳዳሪ ሀይሎች ጥቃቅን ችግሮችን በመምዘዝ የተለየ የትግል ስልት መፍጠራቸውን አቶ የሺዋስ አስረድተዋል ። አባላት ንቁ ሆነው ማህበረሰቡንም በማንቃት እየተከሰቱ ያሉ ያልተለመዱ ፈተናዎችን ለመሻገር ትኩረት ማድረግ ይገባል ብለዋል። የአስተዳደር ብልጽግና…

Read More

በአንድራቻ ወረዳ በተለያዩ የግብርና ልማት ስራዎች የተሰማሩ አርሶአደሮች ውጤታማ መሆናቸውን ተናገሩ

በአንድራቻ ወረዳ ጨገቻ ቀበሌ ጉምቢ ካቻ መንደር ከሌማት ትሩፋት ተግባራት አንዱ የሆነው የማር መንደር ምልከታ ተደርጓል። በቀበሌው ትኩረት ከተሰጠባቸው የሌማት ትሩፋት ተግባራት አንዱ የማር መንደር ሲሆን ይህም ውጤታማነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ተጠቃሚ መሆናቸውን አርሶአደሮች ተናግረዋል። የሸካ ዞን ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ ምክትል ኃላፊና የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አረጋኸኝ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ክልላዊ የሀብት ግመታ ጥናት ማስጀመሪያ መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ይገኛል።

በክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አዘጋጅነት የሚካሄደው ክልላዊ የሀብት ጥናት በተጨባጭ የክልሉን ሀብቶች እና ጸጋዎችን መለየትና ጥቅም ላይ ለማዋል ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው ተብሏል። የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሄም ዳንኤል መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት ቢሮው በአዋጅ ከተሰጡት ተግባሮች አንዱ የክልሉን ሀብቶች እና ጸጋዎች በማጥናት ጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ መሆኑን ገልጸዋል። እንደ ክልል በግብርና ፣ በኢንዱስትሪ…

Read More

ክልል አቀፍ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት በይፋ ተጀመረ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ክልል አቀፍ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በዳውሮ ዞን ታርጫ ጤና ጣቢያ በይፋ ተጀመሯል። ከግንቦት 6/2017 እስከ ግንቦት 15/2017 በሚቆየው በዚሁ የክትባት ዘመቻ በክልሉ ዕድሜአቸው ከ5 ዓመት በታች የሆኑ 527 ሺህ 954 ህጻናት የክትባት አገለግሎት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ታውቋል። በማስጀመሪያ መርሃግብር የተገኙ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የጤናና…

Read More

ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃን ሙሉ በሙሉ ለመተግበር እየተሰራ ነው

ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃን በዚህ አመት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል። አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው የምግብ ምርቶች ከባለስልጣኑ ውጭ በሶስተኛ ወገን ሀገር አቀፍ የጥራት ማረጋገጫ የሚያገኙበት አሰራር እየተተገበረ መሆኑ ተገልጿል። በዚህ መሰረት ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃ በዚህ ዓመት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የባለስልጣኑ የምግብ ዘርፍ ምክትል ዋና…

Read More

ምርታማነትን በማሳደግ የተሟላ ሃገራዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ከሁሉም አባላት ይጠበቃል፦አቶ የሺዋስ ዓለሙ

ከተረጂነት ወደ ምርታማት በመሸጋገር የተሟላ ሃገራዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ከሁሉም የብልጽግና አባላት እንደሚጠበቅ ተገልጿል ። ከተረጂነት ወደ ምርታማት ወደ ተሟላ ሃገራዊ ሉዓላዊነት በሚል መሪ ሀሳብ ቅጽ 1 ቁጥር 6 የልሳነ ብልጽግና ንድፈ ሀሳብ መጽሔት ላይ ከአባላት ጋር ውይይት ተደርጓል። የመወያያ ሰነዱን ያቀረቡት አቶ የሺዋስ ዓለሙ ከተረጂነት ወደ ምርታማት በመሸጋገር የተሟላ ሃገራዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ከሁሉም የብልጽግና አባላት…

Read More

የክልሉን ህዝብ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመሩት ስራዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለባቸዉ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የየዘርፍ ቋሚ ኮሚቴዎች የ2017 ዓ.ም የ9 ወር የአስፈፃሚ አካላት ዕቅድ አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ ገምግሟል ። በግምገማዉ መድረኩ በክልሉ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በአስፈፃሚ ተቋማት የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተከናወነው ስራዎችን ቋሚ ኮሚቴዎቹ ስከታተሉ መቆየታቸው ተጠቁሟል ። የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤና የማህበራዊ ዘርፍ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ ፀሀይ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ሰራተኞች “የመሐሉን ዘመን ወጥመድ መሻገር” በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት አካሂደዋል።

በክልሉ ሁሉም ማዕከላት ላይ ባሉ ቢሮዎችና ተቋማት የተደረገው ውይይት የመንግስት ሠራተኞች ወቅታዊ ሀገራዊ ፣ ቀጠናዊ፣ አህጉራዊ እና አለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በውል በመገንዘብ ለቀጣይ ተልዕኮ ተነሳሽነትና ዝግጁነት ለመፍጠር ያለመ ነው። በመድረኮችም “የመሃሉ ዘመን ወጥመድ መሻገር !” በሚል መሪ ሀሳብ ለውይይት መነሻ የሚሆን ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርገውበታል። በየጊዜው መልኩን እየቀያየረ የሀገሪቱን ሪፎርም ለመግታት የሚንቀሳቀሱ አካላትን በመለየት ሁሉም…

Read More

የመሀሉ ዘመን ወጥመድን በመሻገር እየተመዘገበ ያለዉን ለውጥ ማስቀጠል እንደሚገባ ተጠቆመ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ፣ ዳውሮ ፣ቤንች ሸኮ፣ኮንታ እና በምዕራብ ኦሞ ዞኖች ”የመሐሉን ዘመን ወጥመድ መሻገር” በሚል ርዕስ ዞናዊ የአመራር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኮቹ በቦንጋ፣ ሚዛን አማን፣ታርጫ፣አመያ እና በጀሙ ከተሞች እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን በዚህም መሐሉን ዘመን ወጥመድ መሻገር” በሚል ርዕሰ ላይ ውይይት እየተደረገ ነዉ። በመድረኮቹም፤የለውጥ መንግስት ባለፉት የለውጥ አመታት በፈተናዎች የታጀበ ቢሆንም ሁለንተናዊ…

Read More

የ “ታላቁ የአፍሪካ አረንጓዴ ግንብ ኢኒሼቲቭ” ላይ ያተኮረ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

የ”ታላቁ የአፍሪካ አረንጓዴ ግንብ ኢኒሼቲቭ” (The great green wall initiative) የባለሙያዎች እና የአጋር አካላት ላይ ያተኮረ ስብስባ ዛሬ በአፍሪካ ህብረት መካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው መክፈቻ ላይ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የግብርና፣ ገጠር ልማት፣ ብሉ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ ከባቢ አየር ኮሚሽን አመራሮች፣ የአባል አገራት ተወካዮች፣ ባለሙያዎች፣ የልማት አጋሮች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። እስከ ግንቦት 7 ቀን 2017…

Read More