በክልሉ አርብቶ አደርና ቆላማ አከባብዎች የዳልጋ ከብቶች የአባሰንጋ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ
የማስጀመርያ ፕሮግራሙ የክልሉ አርብቶ አደርና ቆላማ አከባቢዎች ቢሮ ከግብርና ቢሮ እና LLRP ጋር በመቀናጀት በምዕራብ ኦሞ ዞን መዔኒት ሻሻ ወረዳ ውጅናለሙ ቀበሌ የተጀመረ ሲሆን በተመሳሳይ ሰዓት በ8 የአርብቶ አደር ወረዳዎች ላይ መጀመሩን ዘመቻውን በይፋ ያበሰሩት የክልሉ አርብቶ አደርና ቆላማ አከባቢ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ታምሩ ቦኒ ገልፀዋል ። አቶ ታምሩ አክለው ይህ ዘመቻ ለአርብቶ አደሩ…
