የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ስድስት ወራት 10 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሰዎችን አጓጉዟል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ስድስት ወራት 10 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሰዎችን ማጓጓዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በለውጡ ጅማሬ በዓመት ወደ 8 ሚሊዮን የሚጠጉ ደንበኞችን ያጓጉዝ እንደነበር አንስተው፤ አሁን ግን ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 10 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሰዎችን አጓጉዟል ብለዋል። የሞባይል ተጠቃሚ ዜጎች ቁጥርም በለውጡ ጅማሬ 37 ሚሊዮን እንደነበር ገልጸው፤…
