በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ማኪራ ቡና በቱር ኢትዮጵያ “ላንድ ኦፍ ኦሪጅን” ጎብኝት ተደረገ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቡናን ለዓለም ያበረከተች የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ማኪራ ቡናን የቱር ኢትዮጵያ ቡድን ጎብኝቷል። በኢፌዲሪ ቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የተመራ ቱር ኢትዮጵያ /Land of Origion/ ቡድን በካፋ ዞን የቡና መገኛ በሆነቹ ዴቻ ወረዳ ማኪራ ጉብኝት አድርጓል ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከማኪራ ቡኒ መንደር የቡና ምርት በቡና መገኛ እስከ ማኪራ ድረስ በመምጣት የሚገበያዩበት…
