በአውራዳ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ መካሄድ ጀመረ።
”የጉባ ብስራቶች፣የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ክልል ዓቀፍ ህዝባዊ የዉይይት መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ አውራዳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በህዝባዊ የዉይይት መድረኩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ አለሙ እና የካፋ ዞን የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ ታከለ ታምሩ ተገኝተዋል። ከክልልና ከዞን…
