የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ለከተሞች ዘመናዊነት ማሳደግ አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል
የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ በቴክኖሎጂ የዘመኑ ከተሞችን ለመገንባት እና የዜጎችን የአኗኗር ሁኔታ ለማሻሻል ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ተደራሽነትን ማስፋት፣ ለዜጎች እኩል ዕድል መፍጠር እንዲሁም በዜጎችና ተቋማት መካከል መተማመንን ማጎልበት የስትራቴጂው ቁልፍ ትልሞች መሆናቸውን መግለጻቸው ይታወቃል። እነዚህን ትልሞች ለማሳካት የሕዝብ…
