ለክልሉ ጂምናስቲክ ልዑካን ቡድን አቀባበል ተደረገለት::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን በመወከል በኢትዮጵያ ጂምናስቲክ ሻምፒዮና ውድድር ላይ ተሳትፈው ስምንት መዳልያዎችንና አንድ ዋንጫ በማግኘት ውድድሩን ያጠናቀቀው ልዑካን ቡድን ቦንጋ ከተማ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል። በአቀባበል መርሐግብሩ ላይ የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ምክት ኃላፊና የስፖርት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አህመዲን አወል፣ የክልሉ ጂምናስቲክ ፌደሬሽን ም/ፕሬዝዳንት አቶ አንተነህ አየለ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።…

Read More

አሰባሳቢ የወል ትርክቶችን የመገንባትና ሀገራዊ አንድነትን የማጠናከር ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ ነው – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ::

አሰባሳቢ የወል ትርክቶችን የመገንባትና ሀገራዊ አንድነትን የማጠናከር ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ-ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የውይይት መነሻ ጽሁፍ ያቀረቡት የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ እንዳሉት ፥ የኢትዮጵያን እምቅ ሃብትና…

Read More

በክልሉ ኦንኮሰርኪያሰስ፣የተላለፊ ዝሆነና የጊኒ ወርም በሽታዎችን ለማጥፋት በተቀናጀና በተጠናከረ መልኩ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ከካርተር ሴንተር ጋር በመተባበር የተቀናጀና የተጠናከረ የኦንኮሰርኪያሰስ እና የተላላፊ ዝሆኔ እንዲሁም የጊኒ ወርም በሽታዎች ማጥፊያ ፕሮጀክት የአጋር አካላት ውይይት በሚዛን ከተማ አካሂደዋል። በውይይቱ የኦንኮሰርኪያሲስ፣ተላለፊ ዝሆኔ እንዲሁም የጊኒ ወርም በሽታዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርበው ከተሳታፈዎች አስተያየት ተነስተው ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዶበታል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የፕሮራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ…

Read More

ለሁለት ቀናት በቴፒ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የክልልና የዞን ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ ተጠናቋል

በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዋና አፈ-ጉባኤ ክቡር አቶ ወንድሙ ኩርታ የምክር ቤቶች አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥተዋል ብለው የታዩ መልካም ተሞክሮዎችን በማስፋት በቀጣይም ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ ጠንክሮ መስራት እንደሚገባ ተናግረዋል ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ- ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፀሀይ ደርጫ በበኩላቸው የጋራ ምክክር መድረኩ በየደረጃው ያሉት ምክር ቤቶችን አቅም…

Read More

የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች መብት፣ደህንነት፣ተሳትፎና ተጠቃሚነት ተረጋግጧል?

ሪፖርታጂ– አዘጋጅ ዕድገቱ በዛብህ ከጠቅላላው የአገራችን ህዝብ ከ80 በመቶ በላይ የሚሸፍነው ሴቶች ህጻናትና ወጣት የኀብረተሰብ ክፍል ሲሆን ይህም አሃዝ አገራችን ኢትዮጵያ አምራች ሃይል ያላት አገር መሆኗን ያመላክታል፡፡ በመሆኑም ዘላቂ ልማትና ቀጣይነት ያለው ዲሞክራሲ ለማረጋገጥ የሴቶች ህጻናትና የወጣቶች ተሳትፎ ማሳደግና ተጠቃሚነታቸው ማረጋገጥ ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ መንግስት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ባለፉት አመታት ብሄራዊ የሴቶች ፖሊሲ ፤…

Read More

በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው::

በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። የሽግግር ፖሊሲ የባለሙያዎች ቡድን ላለፉት 8 ወራት የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን በማወያየት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ረቂቅ አዘጋጅቶ ለፍትሕ ሚኒስቴር ማስረከቡ ይታወሳል። በረቂቅ ፖሊሲውም በወንጀል ተጠያቂነት፣ የጊዜ ገደብ እና የሽግግር ፖሊሲውን ለመተግበር የሚያስፈልጉ አዳዲስ ተቋማት ተመላክተውበታል። ሰብዓዊ መብት ተኮር ተግባር፣ ማንንም አለመጉዳት አውድ ተኮር…

Read More

ሠላም ለሀገሪቱ ብልጽግና ጉዞ መረጋገጥ ከየትኛውም አጀንዳ በላይ በመሆኑ የኃይማኖት ተቋማት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል፦አቶ አንድነት አሸናፊ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ”ለክልሉ ሁለንተናዊ ዘላቂ ሰላም ግንባታ የኃይማኖት ተቋማት ሚና”በሚል መሪ ቃል መንግሥትና የኃይማኖት ተቋማት የሰላም ፎረም ምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ዘመናት በርካታ ፈተናዎችን ተቋቁማ አንደሀገር እንዲትቆምና በክልላችንም የነበሩ የተለያዩ ችግሮችን ተሻግረን በሀገር ደረጃ…

Read More

በኢትዮጵያ የሚተገበረው የሽግግር ፍትሕ በደሎችን በማከም ሠላምና ዴሞክራሲ የሰፈነባት አገርን ለመገንባት ያለመ ነው – ፍትሕ ሚኒስቴር::

በኢትዮጵያ በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ የሚፈጸመው የፍትሕ ስርዓት በደሎችን በማከም ሠላምና ዴሞክራሲ የሰፈነባት አገርን ለመገንባት ያለመ መሆኑን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢትዮጵያ አለመግባባትና ግጭት መፈጠራቸውን ተከትሎ የሽግግር ፍትሕ ሥርዓትን ተግባራዊ ማድረግ እንዳስፈለገም ገልጿል። በዚህ መነሻነትም በኢትዮጵያ የተፈጠሩ ችግሮችን በእርቅ፣ በካሳ፣ በይቅርታና ተጠያቂነት መርህ ምላሽ ለመስጠት የባለሙያዎች ቡድን ተቋቁሞ የሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ ዝግጅት ስራውን አጠናቋል። የፍትሕ ሚኒስቴርም በረቂቅ…

Read More

የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 3 ነጥብ 25 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የኮንክሪት ሙሊት ሥራ መከናወኑ ተገለጸ::

የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 3 ነጥብ 25 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የኮንክሪት ሙሊት ሥራ መከናወኑን የፕሮጀክቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። ፕሮጀክቱን በተያዘለት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የተናገሩት የፕሮጀክቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አባይነህ ጌትነት÷ የዋና ግድብ፣ የኃይል ማመንጫ ቤቶች፣ የውሃ ማስተንፈሻና ሌሎች ተጓዳኝ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ብለዋል፡፡ የግድብ ግንባታው 6 ነጥብ 6 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የአፈር…

Read More

የዘመናዊውን ቅኝ ግዛት ስርአት የሚቃወሙ ሀገራት ፎረም ምስረታ ስብሰባ ተካሄደ::

በሩሲያው ገዥ ፓርቲ “ዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ” አዘጋጅነት የዘመናዊውን ቅኝ ግዛት ስርአት የሚቃወሙ ሀገራት ፎረም ምስረታ ስብሰባ ከፈረንጆቹ የካቲት 15 እስከ 17 ቀን 2024 በሞስኮ ከተማ ተካሂዷል። መርሀ ግብሩ ላይ በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በኩል በተላለፈ መልእክት፤ ኢትዮጵያ ዘመናዊው የባርነት ስልት የሀገራትን ሁለንተናዊ የሉአላዊነት ህልውና ስለሚፃረር ሁሉም በጋራ ሊቆም እንደሚገባ አቋሟን አንፀባርቃለች። ከጣልቃ…

Read More