የጋራ ዕሴቶችን በማጎልበት ክልላዊ አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ።

በቴፒ ከተማ ስካሄድ የነበረው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ብሔረሰቦች ምክርቤት 2ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም በመገምገምና በቀጣይ የትኩረት መስኮች ላይ በመምከር ተጠናቋል። በጉባኤው የዘጠኝ ወራት ዝርዝር የተግባር አፈጻጸም በምክር ቤቱ ምክትል አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ መለሰ ከበደ ቀርቧል። በዚህም ምክር ቤቱ በህገመንግስቱ በተሰጠው ስልጣን መሠረት በጋራ…

Read More

በክልሉ የተገኘውን ሠላም ለማጽናት የምክር ቤቱ አባላት የሠላም አምባሳደርነትን ሚና መጫወት እንዳለባቸው ተመላከተ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የበሔረሰቦች ምክርቤት በአሰራርና አባላት ሥነምግባር ድንብ እና ዘላቂ ሠላም ግንባታ ዙሪያ ለምክር ቤት አባላት በቴፒ ከተማ ባዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ የተሳተፉ የባለድርሻ አካላት በክልሉ የተገኘውን አንጻራዊ ሠላም ለማጽናት የምክር ቤቱ አባላት የሠላም አምባሳደርነትን ሚና መጫወት እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበዋል። በክልሉ ከጥቂት አመታት በፊት ይስተዋል የነበረውን የሠላም መደፍረስ በንግግርና ወይይት በመፍታት ችግር ዉስጥ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በበልግ ግብርና ስራዎች የቴክኖሎጂ አጠቃቀም እየተሻሻለ መምጣቱ ተገለጸ ፡

በ2016 የበልግ አዝመራ ወቅት በክልሉ ከ354 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ በመገባቱ የተሻለ አፈጻጸም እየታየ ነው ፡፡ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የአፈር ማዳበሪያና የምርጥ ዘር አቅርቦት መሻሻሎች እንዳሉት ያነጋገርናቸው አርሶ አደሮች ተናግረዋል ፡፡ በቤንች ሸኮ ዞን በሰብል አብቃይነቱ ከሚታወቁት…

Read More

በአዲስ አበባ አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ ይጀመራል

በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ መርሃ ግብር የሚሳተፉ የህብረተሰብ ተወካዮች ወደ ተዘጋጀው ቦታ እየተሰባሰቡ ይገኛሉ። በአዲስ አበባ ከተማ በሚካሄደው የምክክር ምዕራፍ ከ2 ሺህ 500 በላይ ተወካዮች እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን መረጃ ያመለክታል፡፡ በምክክር ምዕራፍ መርሃ ግብሩ ሶስት ዋና ዋና ተግባራት የሚከናወኑ ሲሆን እነሱም ተሳታፊዎች በምክክርና በውይይት የአጀንዳ ሀሳቦችን ማምጣት፣ አጀንዳዎቻቸውን የጋራ በማድረግ ያሰባስባሉ፣ ያደራጃሉ እንዲሁም…

Read More

“ቢስት ባር” የቤንች ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል የዓለም ዓቀፍ የባህል ሀብት ሊሆን በሚችል መልኩ ባህላዊ ዕሴቱንና ይዘቱን በጠበቀ አኳኋን ለማክበር እየተሰራ መሆኑን የቤንች ሸኮ ዞን ባህል፣ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ::

የብሔረሰቦች በዓላት እንደ ብሔረሰቡ ማንነት፤ አሰፋፈር፣ ባህላዊ የዘመን አቆጣጠርና ወቅቶችን መሰረት በማድረግ በጋራ በመሰብሰብ ያከብራሉ፡፡በዚህም ወቅቱን የሚዋጅና እርስ በእርስ የሚያስተሳስራቸውን የጋራ አጀንዳ ይቀርፃሉ፤ ይነጋገሩበታል፤ ይወቃቀሱበታል ያለፈውን የአሁንና የወደፊቱ ታሪካቸው ዙሪያ ይወያያሉ፤ ይከራከራሉ፤ ያርማሉ፤ ያደራጃሉ፤ ያለማሉ ለቀጣዩም ትውልድ ያሸጋግራሉ፡፡በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት 13 ነባር ብሔር፣ ብሔረሰቦች ከሌሎች የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ጋር ተዋደው፣ ተዛምደውና…

Read More

የምስራቅ አፍሪካ አገራት የባለብዙ ወገን ትብብራቸውን በማጠናከር ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት በጋራ ሊሰሩ ይገባል

የምስራቅ አፍሪካ አገራት የባለብዙ ወገን ትብብራቸውን በማጠናከር ለቀጣናው ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪዎች ገለጹ። በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋለው የኃይል ፉክክር በአካባቢው ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር ፈተና እየሆነ መምጣቱንም አመላክተዋል። ምስራቅ አፍሪካ የአውሮፓ መካከለኛው ምስራቅና አፍሪካ የሚተሳሰሩበት ስትራቴጂካዊ ቀጣና ሲሆን፤ የዓለም ፖለቲካዊ ምጣኔ ኃብታዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ መዘውር እንደሆነ ይታወቃል። ኢትዮጵያ ከመካከለኛው ምስራቅ ጋር…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምልከታ በተደረገባቸው ዞኖች ያለው የግብርና ግብኣት አቅርቦትና ስርጭት የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ ።

በኢፌዴሪ ግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የተውጣጡ የኢንስፔክሽን ቡድን በካፋ ዞን ጊንቦ እና ዴቻ ወረዳዎች ምልከታ አድርገዋል። የኢንስፔክሽን ቡድኑ በዞኑ ተዘዋውሮ በተመለከተባቸው ወረዳዎች የቀረቡ የግብርና ግብኣት አቅርቦት ስርጭት ለበልግ የእርሻ ወቅት በተገቢው ስርጭት መካሄዱን መመልከታቸዉን የቡድኑ አስተባባሪ ወ/ሮ አልማዝ ወዳጆ ተናግረዋል ። በአንዳንድ ቀበሌዎች የሚታየው የመንገድ መበላሸት ከወቅቱ የዝናብ ሁኔታ ጋር ተግዳሮት እንዳይሆን ከወዲሁ ሊታሰብበት…

Read More

የሌማት ትሩፋት ፕሮግራም አርሶ አደሩ በአካባቢው የሚገኙ የልማት አቅሞችን በተሻለ ሁኔታ እንዲጠቀም ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል። ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በዳውሮ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ተዟዙረው የሌማት ትሩፋት ውጤቶችን ምልከታ አድርገዋል። ህብረተሰቡ የምግብ ዋስትናውን በማረጋገጥ ትርፍ አምራች እንዲሆን በመንግስት የተለያዩ ፕሮግራሞች ተነድፈው በየደረጃው ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል። ከእነዚህም ፕሮግራሞች አንዱ በጠቅላይ ሚነስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጀመረው የሌማት ትሩፋት ተጠቃሽ ሲሆን ዘርፉ የምግብ ዋስትንን ከማረጋገጥ…

Read More

hngnjg

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በዳውሮ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ተዟዙረው የሌማት ትሩፋት ውጤቶችን ምልከታ አድርገዋል። ህብረተሰቡ የምግብ ዋስትናውን በማረጋገጥ ትርፍ አምራች እንዲሆን በመንግስት የተለያዩ ፕሮግራሞች ተነድፈው በየደረጃው ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል። ከእነዚህም ፕሮግራሞች አንዱ በጠቅላይ ሚነስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጀመረው የሌማት ትሩፋት ተጠቃሽ ሲሆን ዘርፉ የምግብ ዋስትንን ከማረጋገጥ…

Read More

rfhtgh

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ አዘጋጅነት በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም አፈፃፀምና በወባ ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ የክልሉ ምክር ቤት አባላት በተገኙበት በቦንጋ ተካሂዷል። በምክክር መደረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ መድረኩ የአስፈጻሚ አካላት አፈፃፀምን በመገምገም የህዝብ ውክልናን በአግባቡ ከመወጣትም በላይ በአገልግሎት አሰጣጥ…

Read More