Trendings

ወቅታዊ ጉንፋን እና ጉንፋን መሰል የመተፈንሻ አካላት ህመም በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ

የጉንፋን ሕመም በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጎሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነዉ። ሪኖ ቫይረስ ለጉንፉን መከሰት ዋና ምክንያት ሲሆን፣ ኮሮና፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ ኢንፍሉዌንዛ፣ አር ኤስ ቪ(RSV) ቫይረሶች ደግሞ ለጉንፉን መሰል ህመሞች መከሰት ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸዉ። ከተጠቀሱት ቫይረሶችም ለጉንፋን ሕመም መከሰት 50 በመቶ ድርሻውን የሚይዘው ሪኖ ቫይረስ ነው፡፡ በደረቅ…

Read More

የወጣቶችን ህይወት ከመቀየር ባለፈ የአከባቢውን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

የሺሾ እንዴ ወረዳ እንተርፕራይዝ፣ንግድ፣ገበያ ልማትና ስራ ክህሎት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አሳዬ አበቶ እንዳሉት በወረዳው ወጣቶች በሰፈራ ማስገባት የጀመረው በ2013 ዓ ም ክረምት አከባቢ እንደነበር ገልጸው ውጤት እየተመዘገበ ነው ብለዋል። በሰፈራው ፕሮግራም የወጣቶችን ለማስገባት ከአመለካከት ጀምሮ በርካታ ፈተናዎችን የተሻገረ መሆኑን ያስታወሱት አቶ አሳዬ በተሰራው ጠንካራ ስራ ከ4 ሺህ በላይ ወጣቶችን ህይወት መቀየር እንደተቻለ ገልጸዋል። ወጣቶቹ…

Read More

የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ተግዳሮት በምግብ እህል ማምረት ላይ ተጽዕኖ እንዳሳደረበት የሣይለም ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃና ሕብረት ስራ ልማት ጽ/ቤት ገለጸ ።

እንደ ጽህፈት ቤቱ ገለጻ ከሆነ ችግሩ የተፈጠረው የወረዳው አርሶ አደሮች ከእርሻ ሥራ ይልቅ ለከብት ድለባና እንስሳት እርባታ ከፍተኛውን ትኩረት የሚሰጡ በመሆናቸው ነው ። የጽ/ቤቱ ዋና ኃላፊ አቶ ማሞ መንገሻ እንዳብራሩት :- በዘንድሮ መኸር እርሻ 6 ሺ 9 መቶ 50 ሄክታር ለማረስ ታቅዶ 5 ሺ 912 ሄክታር በላይ ታርሷል ። በዚህ የመኸር እርሻ ሥራ ላይ 5…

Read More

አየር መንገዱ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 የተሰኘ አውሮፕላን በቅርቡ እንደሚረከብ አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውና ”Ethiopia land of origins” በሚል መጠሪያ የተሰየመውን ኤ350-1000 የመንገደኞች አውሮፕላን በተያዘው ጥቅምት ወር ከኤርባስ ኩባንያ እንደሚረከብ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንደገለጹት፣ አየር መንገዱ በአፍሪካ የአቪዬሽን መስክ ያለውን የቀዳሚነት ድርሻውን ለማስቀጠል በየጊዜው አዳዲስ አውሮፕላኖችን በማስመጣት እንዲሁም ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን በማስፋት ላይ ይገኛል። በዚህም…

Read More

የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

የአህጉሪቱ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፤ ለሁለንተናዊ ጸጥታና ሰላም!” በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄድ ሲሆን፤ ለቀጣይ ሶስት ቀናት ይቆያል። በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተጀመረው ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች እና የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በጉባዔው አህጉራዊ…

Read More

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የፓርላማ ኅብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው

በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 149ኛው ዓለም አቀፍ የፓርላማ ኅብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ ጉባዔው÷ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን፣ ሰላምና ፀጥታን በማስፈን እንዲሁም ዴሞክራሲያዊ አሥተዳደርን ማጎልበት በሚሉ ዐበይት ጉዳዮች ላይ በመምከር ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም ሀገራት ለሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች መፍትሔ ለማመላከት እና በፓርላማ ደረጃ ሊተገበሩ የሚችሉ የትብብር መፍትሔዎችን…

Read More

በምዕራብ ኦሞ ዞን “የፀጥታ ችግሮች በመፍታት በቀጠናው ዘላቂ ሠላም የማስፈን ውጥን”

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ነዋሪዎች አርብቶ አደርና ከፊል አርሶአደርነት ህይወታቸውን ይመራሉ፡፡ በክልሉም ሆነ በዞኑ ባለፉት ጊዜያት በተከሰቱ የእርስ በርስ ግጭቶች ምክንያት በህብረተሰቡ የተረጋጋ ኑሮ ላይ ከፍተኛ ጫና አሳድሯል፡፡ ለዚህም በዞኑ በሱርማ፣ በቤሮና በማጅ አካባቢዎች የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር በመፍታት ዘላቂ ሠላም ማስፈን ወሳኝ ጉዳይ በመሆኑ ፀጥታን የማረጋጋጥና ህግ ማስከበር ተግባራት እየተከናወኑ…

Read More

በትምህርት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የማህበረሰብ የባህሪ ለውጥ ላይ መስራት ትልቁን ድርሻ እንደሚይዝ ተገለፀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ በተገኘ ድጋፍ በዩኒሴፍ ፕሮጀክት ከታቀፉ 14 ወረዳዎች ጋር በትምህርት ዙሪያ የማህበረሰብ የባህሪ ለውጥ ላይ በሚዛን አማን ወይይት ተካሂዷል ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤት መሻሻል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ አጊቶ እንደገለፁት ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ ያለመምጣት ፣ ማቋረጥ እንዲሁም ባሉበት ክፍል መድገምን በክልሉ እየተስተዋሉ ያሉ ችግሮች…

Read More